ከባህር ዳር ወጣቶች ግብረ ሐይል ለባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ [ልዩ ፋንታ]

bahir-dar-3-2-satenaw-news( ባህር ዳር)  እንደሚታወቀው በከተማችን አንባገነኑን ወያኔ ለማስወገድ መራር ጠንካራ ትግል እያደረግን እንገኛለን በዚሁ ትግል በርካታ ወገኖቻችን ተሠውተዋል፡በርካቶች ቆስለዋል እንዲሁም በርካቶች በእስር ላይ ይገኛሉ ይህ የነፃነት ትግል በህዝብ ድል አድራጊነት እስካልተጠናቀቀ ድረስ ህዝቡ ወደ ኃላ አይልም በመሆኑም እናንተም የህዝብ ልጆች ናቹህና የህዝቡን ስሜት ተረድታቹህ የትግሉ አካል እንድትሆኑ ጥሪያችን እናስተላልፋን፡፡
ነገር ግን የህዝቡን የነፃነት ትግል ወደ ጎን በማለት የግል ስሜታችሁን ለማርካት በየጫት፡ሽሻ እንዲሁም መጠጥ ቤት በመገኘት የትግሉን ድባብ ለማበላሸት በሚሞክሩ ተማሪዎች ላይ ይህ የወጣቶች ግብረ ሐይል ቀጥተኛ እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ እናሣስባለን፡፡
ተማሪ የለውጥ ሐይል ነው፡፡
ድል ለጭቁኑ ህዝብ፡፡
ሞት ለወያኔ ፡፡
ኢትዬጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር፡፡
(ልያ በአስቼኳይ ለህዝብ አድርሽልን)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.