ሻዕብያና ኢህኣዴግ የጦር ጀቶች እየተለዋወጡ ናቸው። – አምዶም ገብረስላሴ

14716100_1174665025958485_139088521504213482_nከዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ ወደ ኣስመራ የተላከችው ሄሊኮፍተር ዘንድሮ በኣነስተኛ ተዋጊ ጀት ተቀይራ መቐለ ኣየር ፖርት ኣርፋለች። ትናንት 16/02/09 ዓ/ም መቐለ ገብተዋል።

መብራህቱ ተስፋማርያምና ኣፈወርቂ ፍሰሃየ የተባሉ ኣብራሪዎች ልዋጭ ጀቶቹ ይዘው መቐለ ገብተዋል።
በሻዕብያና ኢህኣዴግ ልዋጭ ያልተካሄደበት ዘርፍ ቢኖር የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎችን ነው።

ልዋጭ ልዋጭ !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.