የዳሽን ቢራ በብዙ ሚሊዮን ብር ከሰረ

dashen-beerየዳሽን ቢራ ከአማራ ተጋድሎ ጋር በተገናኘ ከህዝብ ጋር ከተጠላ ቆይቷል።

የልጆቻችን ደም አንጠጣም ያለው የአማራ ህዝብ ከዳሸን ጋር እጅግ ተለያይቷል።በተለይም የባህርዳሩ ብቸኛ አከፋፋይ #ኮበል ኢንዱስትሪ ጥበቃዎች ባህር ዳር ላይ ወጣቶችን ከአጋዚ ጋር በመተባበር በጥይት ካረገፏቸው በኋላ ዳሸን በሁሉም የአማራ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ከህዝብ ተለይቷል።

ጎንደር እንፍራንዝ አካባቢ የተወሰደው እርምጃ ለዚህ ማሳያ ነው።ይህ ያስጨነቀው የጥረት ኮርፖሬት በግዳጅ እንዲሸጡ እና እንዲገዙ በሚል #የባህርዳር ግሮሰሪ ባለቦቶችን #በአቫንቲሊሰበስብ መሆኑን መረጃው ደርሶናል።የዳሽን ቢራ ስራአስኪያጅ በጠራውና ታደሰ ጥንቅሹ ይመራዋል በተባለው ስብሰባ ውይይቱ ምን ላይ ይደረሳል የሚለው መልስ እጅግ በጣም ቀላል ነው። #የልጆቻችን ደም አንጠጣም የሚለው የአማራ ህዝብ በሁሉም አካባቢ ቀጥሏል።

አሞራው ምንአለ ባሻ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.