ሰበር ዜና…. በፌደራል ፓርላማ የባህር ዳር ተመራጭ #አዲሴ ዘለቀ ከቢሮዋ ተገድላ ተገኘች።

adiseየባህርዳር ቀበሌ 04 (ሎተሪ ቤት አካባቢ) ነዋሪዋ አዲሴ ጠንከር ያሉ አስተያየቶችን በመሰንዘርም ትታወቅ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።
ከአማራ ክልል የተወከሉ የም/ቤት ተመራጮች #የአስቸኲይ_ጊዜ_አዋጁን መቃወማቸው አይዘነጋም።
አስከሬኗም በአሁኑ ሰዓት ወደ ባህር ዳር እየሄድ ነው። ሳይሞቱ ጥብቅና የማይቆሙት የህወሃት ጉዳይ አስፈፃሚ የክልል ባለስልጣናት አስከሬን ለመቀበል ከከተማ ወጣ ብለው እየተጠባበቁ ነውም ተብሏል።
ስለ ገዳዮችም ሆነ አገዳደል ሁኔታ ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን