በቆላ ቃብቲያ ኹመራ ከፍተኛ ጦርነት ተቀስቅሷል፤

Amhara - satenaw 2ዛሬ ኅዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 11.00 አካባቢ ጀምሮ የወያኔ ጦር ከአማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል። በአካባቢው የጎበዝ አለቆች የሚመራው የአማራ ገበሬዎች ጦር በአጋዚ ጦር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ለማጥቃት የሄደው የወያኔ አጋዚ ጦር ከምልባምሻዎች እርዳታ መጠየቁን ሰምተናል።

War broke out in North West Ethiopia!
The TPLF military has launched war against Amhara farmers in North Western Ethiopia in a place called Qabtiya Humera.

Muluken Tesfaw

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.