ስድስተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ ወያኔ በቆላማው ወገራ የደረሰባትን ከባድ የገበሬ ሃይል ምት ለመቋቋም 3 ኦራል መኪና አጋዚ ከባህር ዳር ተነስቶ ወረታን አልፎ ወደ ወገራ/ዳባት እያመራ እንደሆነ መረጃ ደርሷል

የአማራ ተጋድሎ አርበኞች ዳባት እያካሄዱት ባለው ውጊያ ሽንፈት የተከናነበው ፋሽስት ወያኔ ባህር ዳር ካለው የጦር ካምፕ ተጨማሪ የትግራይ ወታደሮችን በፓትሮል በመጫን ወደ ዳባት እያጓጓዘ ነው። በመጀመሪያ ዙር ከባህር ዳር የተነሱት የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአሁኑ ሰዓት ወረታ አካባቢ ደርሰዋል። እነዚህ አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ ወታደሮች አማራን ወደሚያርዱበት ቄራ ወደ ዳባት ከመድረሳቸው በፊት መንገዱ ይዘጋ ዘንድ ይህንን መረጃ በተቻለ ፍጥነት ለወገኖቻችን ሁሉ አድርሱ!

ድል ለጀግና የአማራ አርበኞች! ሞት አማራ ለማጥቃት ለሰለጠኑ ፋሽስት ወያኔዎች!

አቻምየለህ ታምሩ

#የአማራ_ተጋድሎ፡አስቸኳይ

satenaw-news-amhara-m34 15284067_1770333473218826_229350366948655379_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.