የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ስለትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት

አቶ አምዶም ገብረሥላሴ
አቶ አምዶም ገብረሥላሴ

የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ በዛሬ ዕለት ስለተካሄደው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት የካቢኔ ሹመት አስተያየት ሰጥተዋል።

በዛሬው ዕለት የተካሄደውን የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት የስድስት ካቢኔ ሹመት አስመልክቶ የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ለአሜሪካ ድምጽ አስተያየት ሰጥቷል።“የሰዎች መቀያየር ለትግራይ ሕዝብ ችግሮች የሚሰጠው መፍትሔ አይኖርም” ብሏል።

ጽዮን ግርማ ማምሻው አነጋግራዋለች።

[jwplayer mediaid=”27561″]

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.