ሰብር መረጃ ….. የኮማንድ ፖስቱ አመራሮች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።

የህወሃት ብሔራዊ መረጃና የወታደራዊ ደህንነቱ በትናንትናዉ እለት ድንገተኛ ስብሰባ አካሄደዋል ወታደራዊ ደህንነቱ ጥቃት ደርሶብኛል ይላል 3 የኮማንድ ፖስቱ አመራሮችን በጎንደርና በሐረር ያስገደለዉ በጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ ብሔራዊ ደህንነቱ ነዉ በሚል ከፍተኛ ዉጥረት ነግሷል።
የጌታቸዉ አሰፋን ብሔራዊ መረጃ ከስራ ዉጭ በማድረግ አጠቃላይ ሐገራዊ ደህንነቱን የተቆጣጠረዉ የሳሞራዉ ወታደራዊ ክንፍ መንግስታዊ ወንጀል ተፈጽሟል በማለት ዉስጣዊ ክስ አቅርቦ ንትርኩ ያለስምምነት ተበትኗል።
ብሐራዊ መረጃዉ የሐገሪቷን ብሔራዊ ደህንነት ወደባሰ አደጋ ባስገባ መልኩ ወታደራዊ ደህንነቱ ላይ አነጣጥሯል።
ለወራት ሲንሸዋሸዉ የነበረዉ ዉዥንብር 3 ወታደራዊ ደህንነት አባላትን በልቷቸዋል!
የዉስጥ ሽኩቻዉ ቀጥሏል
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

ልዑል አለሜ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.