የታሰሩ ሰዎች መፈታት ከመንግሥት ጋር በሚደረግ ድርድር “መተማመንን ይፈጥራል” አለ

“ይካሄዳል” በሚባለው የገዥው ኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር ዙሪያ እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች ላይ መረጃ ለጠየቀው በኢትዮጵያ የኖርዌይ ኤምባሲ ሰማያዊ ፓርቲ የበኩሉን ማስታወቁን አመልክቷል፡፡

የእርስ በእርስ መተማመንን ሊገነቡ ይችላሉ ባላቸው፤ የታሰሩ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና አባላት መፈታት እንዲሁም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳትና በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ የቅድሚያ ትኩረት እንደሚያድርግም አስታወቋል ሰማያዊ ፓርቲ፡፡የኖርዌይ ኢምባሲም ከፓርቲው ጋር የተደረገውን ውይይት አረጋግጦ መንግሥትንና ሕጋዊ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ማነጋገር የተለመደ ሥራ እንደሆነ አመልክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። – VOA Amharic

[jwplayer mediaid=”29756″]

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.