ሲያትል!….. ጦርነት የተከፈተበትን የጎንደር ሕዝብ ለመደገፍ

ጦርነት የተከፈተበትን የጎንደር ሕዝብ ለመደገፍ የምናደርገውን ጥረት ለመቃወም የሚዳዳቹህ ድኩማን እናንተንም ከጠላታችን ወያኔ ለይተን አናያቹህም። ከአጠገቤ ዝር እንዳትሉ በትህትና ሳይሆን እንደእቶን እሳት በቁጣ ነው የምነግራቹህ። ወግዱልኝ እናንት የእፉኝት ልጆች!
ሲያትል ሊደገም ነው! እየገቡ ነው!  ፕሮፌሰር አለማንተ እንኳን ደህና መጡ!
ሙሉነህ ዮሃንስ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.