ኣቶ እያሱ አለማየሁ ማን ናቸው?

ለኢሕኣፓ ምስረታ የነበራቸው ሚና? የትኞቹን እና ስንት መጽሐፍ ጽፈዋል? -ኢሕኣፓ እንዴት እና መቼ ተመሰረተ? –ኢሕኣፓ በኢትዮጵያ አንድነት ስም በመቋቋሙ የገጠመው ፈተና የትኞቹ አገሮች ተቃወሙት? ለምን? ዋለልኝ መኮነን ለምን ያበጠው ይፈንዳ ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እስር ቤት ናት ኣለ? -ኢሕኣፓ ለምን ”ብሔር ብሔረሰብ” የሚለውን ሐረገ ኣመጣው? -ህዋሃት ለምን ፀረ ኣማራ ማንፌስቶ በማውጣት ኣማራውን በጠላትነት ፈረጀው? የሚሉትንና ሌሎችን

https://youtu.be/sWORkRT-Hek

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.