ቢቢኤን ሰበር ዜና … በከድር ሙሃመድ መዝገብ የተከሰሱ ወጣቶች በማእከላዊና ሸዋሮቢት የደረሰባቸውን አሳዛኝ ግፍ ተናገሩ

በከድር ሙሃመድ መዝገብ የተከሰሱ ወጣቶች በማእከላዊና ሸዋሮቢት የደረሰባቸውን አሳዛኝ ግፍ ተናገሩ በዛሬው እለት ችሎት ገብተው የተከታተሉ እናቶች በሰሙት ነገር ማዘናቸውን ይናገራሉ የደረሰውን ዘግናኝ ግፍ ለዳኞች በተናገረበት ጊዜ በችሎት የተገኙትን አስለቅሷል። ዘቅዝቀው አስረው ይገርፏቸው እንደ ነበር በኤሌትሪክ ያቃጥሏቸው እንደነበርም ገልፅዋል። ብልት ላይ ሃይላንድ ማንጠልጠል ተዘቅዝቀው ለረጅም ሰዓት ማቆየትእናንተ እስላሞች ወደ ሀገራችሁ ሂዱ እያሉ ያሰቃቸው እንደነበር አስረድተዋል። ዳኞችም በማቋረጥ ቅሬታችሁን በጠበቃ በኩል አሰሙ እንዳላቸውም ታውቋል። በዛሬው እለት ፍርድቤት ገብተው ችሎቱን የተከታተሉ እናቶችን አነጋግረን ያሰናዳነውን ዘገባ ይከታተሉ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.