አርብ ምሽት የወጡ የዝውውር ዜናዎች ይዘን መተናል ተከታተሉን ላይክ ማድረግዎት ዜናዎችን ቶሎ-ቶሎ እንዲደርሳችሁ ያደርጋል

ማራኪ SPORT

ሊቨርፑሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ የሪያል ማድሪዶቹን
ሃምስ ሮድሪጌዝ እና ማርኮ አሴንሶ ለማዛወር ከወዲሁ
እየተሰናዱ ይገኛል ያለው The Sun ነው።

________________________________

ሁለቱ የማንቸስተር ከተማ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ እና
ማንቸስተር ሲቲ የባየርን ሙኒኩን ታዳጊ ባለተሰጥዎ ተጭዋች
ጆሹዋ ኪሚችን ማስፈረም ስለሚችሉበት ሁኔታ ከክለቡ መረጃ
ጠየቁ ሲል የዘገበው የጀርመኑ ጋዜጣ Kicker ነው።

____________________________________

ቼልሲዎች በሳውዛምፕተኑ መሃል ተከላካይ ቨርጂል ቫን ዳይክ
ዝውውር ፉክክር ላይ ተቀናቃኛቸው የነበሩትን ማንቸስተር
ሲቲዎች እንደረቱ ተማምነዋል ሲል Daily Mirror ዘገበ።

____________________________________

ማን.ዩናይትዶች ማርቲንስን በግል አነጋግረውታል
ማንቸስተር ዩናይትዶች በበኩላቸው የናፖሊውን የፊት መስመር
ተጭዋች ዳይስ መርተንስን ስለሚያዛውሩበት ሁኔታ ከወዲሁ
ቅድመ ንግግር አድርገዋል ብሏል Mediaset በ Football
Italia በኩል።

_______________________________________________

የቶተንሃሙ አለቃ ሞሪሲዮ ፖቼቲንዎ እንዳሉት ከሆነ
ባርሴሎናን አሊያም አርሰናልን የማሰልጠን ምንም አይነት ቅድል
የላቸውም።

_______________________________________________

ማንችስተር ዩናይትዶች በውድድር ዘመኑ መጨረሻ
የአትሌቲኮ ማድሪዱን አጥቂ አንቶኒ ግሪዝማንን ኮንትራት
ለማፍረስ 85 ሚ.ፓ ያቀርባሉ ያለን ዴይሊ ሜል ነው፡፡

_______________________________________________

አትሌቲኮ ማድሪዶች በመጪው ክረምት የ28 ዓመቱን
የአርሰናል የፊት ተጫዋች አሌክሲ ሳንቼዝን ለማስፈረም
ከቼልሲ ጋር ሊፎካከሩ መሆኑን ደርሼበታለሁ የሚለው አስ ነው

_______________________________________________

የ26 ዓመቱ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ደ
ህያ የውል ማፍረሻ ስምምነት በኮንትራቱ ላይ የሌለ
ቢሆንም ሪያል ማድሪዶች ግን ተጫዋቹን በክረምቱ
ለማስፈረም 66 ሚ.ፓ መክፈል ተጨዋቾችን ለ ማስካብለል አቅደዋል(Sun)

_______________________________________________

ጋላታሳራዮች ለማንቸስተር ሲቲው አማካይ ሳምር ናስሪ የዝውውር
ጥያቄ አቀረቡ ሲል Maxifoot ዘገበ።

_______________________________________________

ቶተንሃሞች የ24 ዓመቱን የክሪስታል ፓላስ የክንፍ
ተጫዋች ዊልፍሬድ ዛሀን ለማስፈረም ሲዘጋጁ የ27
ዓመቱም ሞሳ ሲሶኮና የ25 ዓመቱ ኤሪክ ላሜላ ደግሞ ከክለብ የመልቀቁ ነገር አይቀሬ ነው የለው ዴይሊ ኤክስፕረስ ነው፡፡

_______________________________________________

የኤቨርተኑ አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ ባሳየው በጣም ጥሩ
የተባለ ብቃት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የፈረንጆቹ
መጋቢት ወር ምርጥ ተጫዋች የሚል ስያሜ አግኝቷል። በሌላ በኩል የቦርንማውዙ አሰልጣኝ ለጀመሪያ ጊዜ
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሲሰኙ፣ የክሪስታል ፓላሱ የክንፍ
ተጫዋች አንድሮስ ታውንሴንድ ደግሞ ዌስት ብሮምን
እ.ኤ.አ. መጋቢት 4 2ለ0 ሲረቱ በ74ኛው ደቂቃ ላይ
ባስቆጠረው ግብ የወሩ ምርጥ ግብ ሽልማትን
አግኝቷል።

_______________________________________________

ለአንድ ሳምንት ተቋርጠው የነበሩት እና በሳምንቱ መጨረሻ
ቀናት የሚደረጉትን ተወዳጅ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

☞ ቅዳሜ ሊቨርፑል 08 : 30 ኤቨርተን

☞ ቅዳሜ ዋትፎርድ 11 : 00 ሰንደርላንድ

☞ቅዳሜ ማን. ዩናይትድ 11 : 00 ዌስት ብሮም

☞ ቅዳሜ ሌስተር 11 : 00 ስቶክ ሲቲ

☞ ቅዳሜ ኸል ሲቲ 11 : 00 ዌስት ሃም

☞ ቅዳሜ ቼልሲ 11 : 00 ክ.ፓላስ

☞ ቅዳሜ በርንሌይ 11 : 00 ቶተንሃም

☞ ቅዳሜ ሳውዛምፕተን 01 : 30 ቦርንማውዝ

☞ እሁድ ስዋንሲ 09 : 30 ሚድልስብሮ

☞ እሁድ አርሰናል 12 : 00 ማን. ሲቲ

አዘጋጅቼ ያቀረብኩላቹህ #Pi_Red_King_Mike ነበርኩ መልካም አዳር
_______________________________________________

ኦርጂናል ሞባይሎችን እንዲሁም ሌሎች
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ
ከሙሉ ዋስትና ጋር ማግኘት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ Moti Mobile Presents
መፍትሄ አለው፡፡ይደውሉልን አዳዲስ ሞዴል
ስልኮችን በስፋት እና በጥራት እናቀርባለን፡፡
ስልክ ቁጥር ፦ 0913529746 ይደውሉልን፡፡
ከዚህ በታች ባለው የዋጋ መግለጫ
የሚፈልጉትን ስልክ ሞዴል ይመልከቱ! ስልክ
ቁጥር ፦ 0913529746 ★ . []SAMSUNG
Galaxy[]
S4/16gb/ ………….. 3800ብር
S5 /16gb/…………..4700ብር
Note 3 / 32gb/ ………. 5300 ብር
Note 4/ 32gb /……….. 7500 ብር
Note 5 /32gb/………… 13500 ብር
S6 /32 Gb/…………….. 9500 ብር
S6 edge /32Gb/…….. 12500 ብር
S6 edge plus/32gb/.. 14000 ብር
S7/32Gb/………………13500 ብር
S7 edge /32Gb/………. 16000 ብር
★ HTC
ONE M7 /32gb/…… 3500 ብር
ONE M8 /32gb/…… 4600 ብር
ONE M9 /32gb/…… 7500 ብር
★ LG
ONE M7 /32gb/…… 3500 ብር
ONE M8 /32gb/…… 4600 ብር
ONE M9 /32gb/…… 7500 ብር
★ LG
G flex /32 gb/………. 5500 ብር
G flex2 /32 gb/…….. 6000 ብር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.