“ከዚህ በኋላ በኃይል ተገድጄ ካልሆነ ችሎት አልቀርብም” አቶ በቀለ ገርባ (ቪኦኤ)

[jwplayer mediaid=”32667″]ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬም እንዳልተረጎመው አስታወቀ። አቶ በቀለ ገርባ ከዚህ በኋላ በኃይል ተገድጄ ካልሆነ ችሎት አልቀርብም አሉ።

ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬም እንዳልተረጎመው አስታወቀ።ፍርድ ቤቱ የኮርፖሬሽኑን ማብራሪያ ውድቅ አድርጎ በማስጠንቀቂያ በተለዋጭ ቀጠሮ ትርጉሙን እንዲያቀርብ አዘዘ።

አቶ በቀለ ገርባ ከዚህ በኋላ በኃይል ተገድጄ ካልሆነ ችሎት አልቀርብም አሉ። ፍርድ ቤቱ የተለያዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.