ስብሃት_ነጋ እንዲህ አለ …. – አያውሌ መንበር

 

1.የእነ ኢፈርት፣ጥረት…ሀብት #የህወሃት ነው
2.ይህንን ሀብት ለእነ ብአዴን፣ኦህዴድ፣ደኢህዴን ያከፋፈልናቸው በትግል ስላገዙን (ስላሳዘኑን) እንጅ እምቢ ማለት እንችላለን
3.ሀብታችን #ቬትናምም መውሰድ እንችላለን
4.ሌሎች ክልሎችም ሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ የዚህ ሀብት ተካፋይ የመሆን መብት የላቸውም።

https://www.facebook.com/ayalewmenber/videos/1347034265381695/

.
ሲጠቃለል…=ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሀብት የህወሃት ብቻ ነው።ይህንን የሚያሰማን ደግሞ AnimutAbraham ነው።ወይ ነዶ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.