የኢንሳው አለቃ ተክለብርሃን ወልደአረጋይ የሰራው ሻጥር በመጋለጡ የጠላት ሚዲያ ግብአት ሆንኩ በማለት እሪ እያለ ነው

200ሺህ ካሬ ሜትር የኦሮሞ ገበሬ መሬት ነጥቆ በመንግሥት ወጪ ለኢንሳ(Security Staff) ሰራተኞች ቤት ለመሥራት ማሰብ ፣ ያም አልሳካ ሲል መሬቱን ለሠራተኞቹ ለማስተላለፍ መሞከር ሳያንሰው አሁን ደግሞ እንደተለመደው ሊያስፈራራ ይዳዳዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.