አዎ! ነፍጠኛ ነኝ ትምክህተኛ (ጋሻ ቀለሙ)

ሲደልሉት ሲስማሙበት ፤ ድንበሬን ሲቆራርሱት

ሐገር አልባ ሊያደርጉኝ ፤ ሲሸጡት የኔን መሬት

ልብ ይገዛሉ ስል ፤ ዝም ብየ ብመለከት

ቆጠሩኝ እንደፈሪ ፤ እነርሱ አዩት እንደብልጠት

[ሙሉውን  በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ]

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.