በሰፊው ህዝብ ጥያቄ መሰረት ”አታላይ ንቤ ደከመች ዛሬ” ቪዲዮን እንደሚከተለው እናጋራለን!

አቤ ቶኮቻው

ሚጢጢ ማብራሪያ፤ ነገርየው የሆነችው የአቶ መለስ ሞት ጊዜ ነው። ሰፈሩ በውል ባይታወቅም ባዲሳባ አንዱ አካባቢ ነው። በወቅቱ በአበልም በግዳጅም ለቅሶ ውጡ ሙሾ አውርዱ ይባል ነበር… ታድያ የዚህ ሰፈር ሴቶች ሙሾውን ሽሙጣዊ አደረጉት እና ወዳጃችን ንጉስ እንዳለን፤ ታታሪዋ ንቤ ማለት ሲችሉ፣ ማር ሰጪዋ ንቤ ማለት ሲችሉ፣ ወታደሯ ንቤ ማለት ሲችሉ… ”ይቺ አታላይ ንቤ ደከመች ዛሬ!” እያሉ ሙሾውን ከ እልልታ ጋር አስነኩት…አሁንም ሳስበው አሁን ከመቼውም በላይ ”አታላይ ንቤ ደክሟታል” እና በዚ ሙሿዊ ጭፈራ ብናሳርፋት መልካም ነው!

 

 
yatanew zare

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.