ሰበር ዜና …. በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ከተማ ያበጠው ፈነዳ!! 

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ)
የግብር ጭማሪን ተከትሎ በአምቦ ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ ተቃውሞውን እያሰማ ነው። ወደ ወለጋ የሚወስደው መንገድ በተቃውሞ ምክንያት ተዘግቷል።

ህዝቡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጆን ጥሶ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥቷል!! ተቃውሞውም አመጽ የተቀላቀለበት ነው ትብሏል!! በዚህም የወያኔ 4 ተሽከርካሪዎች በእሳት መጋየታቸውን ተስምቷል!! ሱቆች፥ሆቴሎች፥መስሪያ ቤቶ…ተዘግተዋል!!

የምቦ ከተማህዝብ <<እኛ ያበጠውን አፈንድተነዋል!! ጎንደር ቀጥል >>ብሏል!!

ማምሻውን አደማ ተኩስ ተሰምቷል። ከንቲባዋ ወ/ሮ አዳነች አበበ በፓሊሶች ታጅባ ከተማውን ለቃ ወደ አዲስ አበባ ሄዳለች

አማራ ክልልል አኮበኮበ። ሰቆጣ ተኩስ አለ። የተቃውሞ ዳመና ማንጠባጠብ ጀምሯል።

*

ሞት!! ለወያኔ

ድል!! ለኢትዮጵያዊያን

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.