የህወሃት ጋንግስተሮች የሚመራው ፓርላማ ሶስት ሹመቶችን ሰጠ – ሰለሞን አብርሃ 

አቶ ካሳ ተክልብርሃን

በዚህ መሰረት አቶ ከበደ ጫኔ  የፌደራል እና አርብቶ አደር ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል፡፡

ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነዋል፡፡

አቶ ሞገስ ባልቻ በሚኒስትር ማዕረግ የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ ምክር ቤቱ ወስኗል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ሸፈራው ተክለማሪያም  እና የፌደራል እና አርብቶ አደር ሚኒስትሩ አቶ ካሳ ተክልብርሃን ባለፈው ሳምንት በባለስልጣን አምባሳደርነት መሾማቸው ይታወሳል፡፡ዛሬ የተሰጠው ሹመትም አዲስ በባለ ሙሉ ባለስልጣን አምባሳደርነት የተሾሙትን የስራ  ኃላፊዎች ለመተካት ነው፡፡

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.