አግባው ሰጠኝ ዛሬ 19ኛ ወንጀል ችሎት ከተናገረው … ልብሱን አውልቆ እንዲያሳይ ቢጠይቅም ፍርድ ቤቱ አልፈቀደለትም

አግባው ሰጠኝ

“ሰኔ 9 /2009 በቀድሞው ክስ ነፃ ተብዬ ሰኔ 11 በማላውቀው ጉዳይ ዝዋይ ወሰደው ለ6 ቀን ጠዋትና ማታ መሬት ላይ እያንከባለሉ፣ አንገቴን ረግጠው ደብድበውኛል። ጭካኔ ፈፅመውብኛል። ራሴን ያወኩት ፖንቴን ልበስ ሲሉኝ ነው። አሁን ራሴን ያዞረኛል። ይህ የተፈፀመብኝ በበቀል ነው። አማራ በመሆኔ ነው። ይህን ያደረገው የማረሚያ ቤቱ ሀላፊ ሱፐር ኢንተንደንት አሰፋ ኪዳነ ነው። ዝዋይ ለሚያውቃቸው ሰዎች ” ቂጡን ገልባችሁ ግረፉት” ብሎ አዝዞ ነው ያስደበደበኝ!” አግባው ሰጠኝ ዛሬ 19ኛ ወንጀል ችሎት ከተናገረው። አግባው በአካሉ ላይ የደረሰበትን ጉዳት ልብሱን አውልቆ እንዲያሳይ ቢጠይቅም ፍርድ ቤቱ አልፈቀደለትም።

Getachew Shiferaw  ገጽ የተወሰደ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.