የባህር ዳር ወጣቶች ወቅታዊ መግለጫ

እኛ የባህር ዳር ወጣቶች ያልነውን ከማድረግ ወያኔ ሊያስቆመን እንደማይችል ለአራተኛ ጊዜ አሳይተናል ምክንያቱም አማራ ነን የአማራ ልጅ ደግሞ ‘ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ’ እየተባለ ነው ያደገው።ማንኛውም አይነት የወያኔ ዝግጅት እና ፋከራ ከአላማችን ትንሽ ስንዝር እንኳን ፈቀቅ አያደርገንም እኛ ከእናንተ በላይ እንደሆን ልታውቁት ይገባል ለዚህም ነው ‘አማራ ታጋሽ እጅ ፈሪ አይደለም’ የምንለው።

ለማታሳፍረን የባህር ዳር ነዋሪ እኛ ልጆችህ በአማራነትህ የሚደርስብህን ግፍ ከዚህ በኋላ አይተን ምን አገባኝ ብለን የማናልፍ መሆናችንን ቃላችንን ይሄው ሰጠንህ ቃላችንን ደግሞ ከማንም በላይ ታውቀዋለህ።ህዝባችን ሆይ እኛ ልጆችህ ለጠራነው የአንድ ቀን የስራ ማቆም አድማና የሰማእታት ፀሎት ለሰጠኧን ምላሽ በጣም ተደስተናል:: እንኳንም የእናንተ ልጆች ሆንን::ነገ ሁሉም ሰው ወደ ስራ ገበታው እንዲመለስ በትህትና እንጠይቃለን::

ሆኖም ግን አንዳንድ የድርጅት ባለቤቶች ለጠራነው የስራ ማቆም አድማ በማን አለብኝነት እና ለአናሳ ወያኔ ትግሬ በባንዳነት አድራችሁ ጥሪውን ወደጎን ትታችሁና ቀድማችሁ በመክፈት ሌሎችን በማሳጣት እንዲከፍቱ በማድረግ
1. የፍሌቨር ጁስ ቤት
2.ካሪቡ ካፌ
3.ግራንድ ካፌ
4.ዬሞካ ቡና
ከዚህ በፊትም በተደረጉ አድማዎች ባለመካፈላችሁ ብዙውን ነጋዴ እንዲታሰሩ አድርጋችኋል እኛም የባህር ዳር ወጣቶች በባንዳነት ፈርጀናችኋል በማንኛውም ሰአት የስራ ቦታችሁ ላይ ጥቃት እናደርሳለን የምታሽቃብጡለት መንግስት ያተርፋችሁ እንደሆነ አብረን የምናየው ይሆናል።ለከተማችን ነዋሪዎችም በእነዚህ ቦታዎች ባለመጠቀም እንድትተባበሩን እንጠይቃለን እናንተ እያላችሁ ጥቃት ማድረሱ ጉዳቱ የኛ ነው የሚሆነው ስለዚህ ከተጠቀሱት አካባቢዎች ባለመሄድ ደህንነታችሁን ጠብቁ ለትብብራችሁም ተመስጋኞች ናችሁ።

በመጨረሻም እኛ የባህር ዳር ወጣቶች በአማራው ላይ በደረሰው ግፍና በደል በመቆጨት ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ሰልፍ ስናደርግ አማራን የማጥፈት ዘመቻውን ባዶ እጁን ሰልፍ በወጣ ፍትህና ነጻነት ጠያቂ የአማራ ወጣት ላይ የጅምላ ግድያ የፈጸሙብንንም ሰማእታቱንም አንረሳም::የሰማእታቶች ደም ደማችን ነው የትግስታችንም ዳር ሁኖልናል።

ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ!!!!
አማራ ታጋሽ እንጅ ፈሪ አይደለም!!!!

በባህርዳር ከቤት ያለመውጣት አድማውና በከተማው ምንም አይነት እንቅስቃሴ አለማድረግ ሱቆችን አለመክፈት በጠዋቱ ተጀምሯል:: ህወሀት ወያኔ በየ መኪና ማሳደሪያው እየዞረ መኪና አውጡ እያለ ይገኛል። ተጨማሪ ዝርዝሮችን ይዘን እንቀርባለን::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.