መስከረም 2ና 3, 2017 16ኛው “የኢትዮጵያ ቀን” በደማቅ ሁኔታ በዳላስ ቴክሳስ ይከበራል

በዳላስ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የጋራ መረዳጃ ማህበር (MAAEC) 16ኛው “የኢትዮጵያ ቀን” September 2 & 3, 2017 ሁሉንም እያዝናና በደመቀ ሁኔታ ያከብራል። በዳላስ ፎርትወርዝና አካባቢ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን፣ በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ ከተሞችና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቻችን በእለቱ በመገኘት የበዓሉ አካል እንድትሆኑ የኮሚኒቲው ቦርድና የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ጥሪውን ያስተላልፋል።
Date፡ September 2 & 3, 2017
Place: Plano Centre
Location: 2000 E Spring Creek PKWY Plano, Tx 75074
Time: 2pm to Midnight
MUTUAL ASSISTANCE ASSOCIATION FOR THE ETHIOPIAN COMMUNITY
9858 Plano Rd,
Suite #110,
Dallas, TX 75238
Phone. 214-321-9992

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.