የአማራ የጎበዝ አለቆች ወቅታዊ መግለጫ ሠጡ

ዛሬ 19/12/09 ዓ.ም ባደረጉት አሥቸኳይ ሥብሠባ 15 የጎበዝ አለቆች ማህበራት ለመጀመርያ ጊዜ በተወካዮቻቸው አማካይነት በአንድ ላይ ተገናኝተው መክረዋል።

ትግሉን ለማቀናጀት በውሥጥና በውጭ ሃገር ያለውን አቅም ለመጠቀም በገጠርና በከተማ ያሉ ትግሎችን ለማቀናጀት የህልውና ትግሉ በሌሎች የዲሞክራሢያዊና የሠባዊ መብት ታጋዮችና በሌሎች የውጭ ሃገራት ድጋፍ እንዲያገኝ መሥራት ሥለሚገባቸው ሥራወችን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ከመከሩ
በኋላ የሚከተሉትን የአቋም መግለጫወች አውጥተዋል።

እሥከ_ጳጉሜ_5ቀን_2009ዓ.ም የሚመለከተው አካል

1)የወልቃይት ጠገዴ ጥያቄ ተገቢውን መልሥ ካልተሠጠው

2)ጭልጋ ወረዳ ባሉ አማራወች ላይ ቅማንት ናችሁ እየተባለ ከሌላ ወረዳ ህዝብ ጋር ለማፋጀትና በግርግሩ መሃል ትግሬን ለማሥፈር እየተንቀሣቀሡ ያሉ ሂደቶች የማይቆሙና መቀሌ ያለው የቅማንትን ጭንብል የለበሠው የትግሬ ቅማንት ጽ/ቤት ካልተዘጋ

3)የታሠሩ የህልውና እና የፓለቲካ እሥረኞች ያለ ቅድመ ሁኔታ የማይፈቱ ከሆነ በቀጥታ ወደ ሙሉ ጦርነት በወያኔ ትግሬ ተገድደን እንደገበን ይታወቅልን።

የጊዜ ገደቡ የሚያልቀው መሥከረም 1ቀን 2010 ዓ.ል ከጧቱ 12፡00 ላይ ይሆናል።
የምንወሥዳቸው ዋና ዋና እርምጃወች:-

1) በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ይዘገሉ። ከKG-university ዝግ ይሆናል።በማያከብር አካል ላይ ጥብቅ ርምጃ ይወሠዳል።

2) ሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ዝግ ሢሆኑ የህወሃት ንብረቶችና የግል ት.ቤቶች ዝግ ይሆናሉ።

3)ዋና ዋና መንገዶች ሙሉ በሙሉ ይቆረጣሉ። የተከዜ ድልድይ ሙለ በሙሉ በደማሚት ይፈራርሠል።

3) ከጭሥ አባይ ወደ መቀሌ የሚሄደው መብራት ከተለያዩ
ቦታወች ላይ ይቆረጣል።

4) ብአዴን ውሥጥ ያለ የህወሃት አሽከር በምክር አልመለሥም
ካለ ይገደላል።በምክር የሚመለሥን ግን በሠላም እንቀበለዋለን።

5)መከላከያ ፓሊድ ደህንነት ሠላይ …. ለአማራ ህዝብ ባሉበትና ወደ ህዝብ ተቀላቅለው እንዲዋጉ እናበረታታለን።
ጦርነቱም በትግሬ ወያኔና በአማራ ህዝብ ብቻ እንዲሆን እናደርጋለን። በተቸለ መጠን አማራን በአማራ የሚለውን የጠላት ሥትራቴጅ እናከሽፈዋለን።

6) ሌሎች የሚታገሉ ድርጅቶች ቡድኖች ግለሠቦች ይህንን ቅዱሥ ይህልውና ጦርነት እንዲደግፉት ሥለ ማንነት ሥለ ሠባዊነት ሥለ መኖርና አለመኖር ትግል መሆኑን እንዲረዱትና
እንዲያከብሩት እንጠይቃለን።

7)የማንንም መብት ለመጋፋትና ሌላ ህዝብ ላይ እሥካልተነሣን ድረሥ የሌሎች ሃገሮችን መብትና ጥቅም እሥካልነካን ድረሥ በነጮችና በአፍሪካዊያን ጭምር የህልውና ትግላችን እንዲደገፍልን እናደርጋለን።

8) በሚያሥማሙን ጉዳዮች ከሌሎች አካላት ጋር አብረን እንሠራለን።

9) ሁሉም ህዝብ በየቀበሌው እርምጃወችን በመውሠድ በመደራጀት በከተማም በገጠርም በትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ ጦርነቱ ሣይራዘም ድልን መጨበጥ እንዲቻል ሁሉም ባለ
አቅሙ ሥንቅ ከማቀበል ጀምሮ ለህልውናየ ያዋጣኛል የሚለውን ትግል ያደርጋል።

10)ትግላችን ደም ነው የሚገበርበትና ለማንቋሸሽ ለመጥለፍ ለመሠለል ለመሣሠሉት ርካሽ ተግባራት ለማዋል የሚሞክር ማንኛውም አካል ላይ በአማራ ህዝብ ደም ምራቅ እንደተፋበት ቆጥረን ፈጣንና የማያዳግም ርምጃ እንወሥድበታለን።

1፡የሠሜን ጎንደር የጎበዝ አለቆች
2፡የደቡብ ጎንደር ጎበዝ አለቆች
3፡የምዕራብ ጎጃም ጎበዝ አለቆች
4፡ የምሥራቅ ጎጃም ጎበዝ አለቆች
5፡ የአዊ ጎጃም ጎበዝ አለቆች
6፡የደቡብ ወሎ ጎበዝ አለቆች
7፡የሠሜን ወሎ ጎበዝ አለቆች
8፡የዋግ ህምራ ወሎ ጎበዝ አለቆች
9፡የሠሜን ሸዋ ጎበዝ አለቆች
10፡የባህር ዳር ና አካባቢዋ የጎበዝ አለቆች
11፡የአዲሥ አበባና አካባቢዋ ጎበዝ አለቆች
12፡ ከሚሤ ና አካባቢዋ ጎበዝ አለቆች
13፡ ራያና አካባቢዋ ጎበዝ አለቆች
14፡ መተከል ጎጃም ጎበዝ አለቆች
15፡ ወልቃይትና አካባቢዋ ጎበዝ አለቆች
የሀገር ውሥጥ የአማራ ህዝብ ትግል አሥተባባሪ ግብረ ኃይል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.