በምስጢር የተዘጋጀ የቅማንት እጅግ አስገራሚ የተንኮል ሰነድ – ሚክይ ዓምሃራ

ይህ “የቅማንት ኮሚቴ”/ የወያኔ ተላላኪዎችን አብደትትን የሚያሳይ ምስጢራዊ ሰነድ ነው። ህዝብ ለማጫረስ ሆን ብሎ እየተሰራ መሆኑን አዚህ ሾልኮ የወጣ ዶክመንት ላይ እዩት

—ጭልጋና መተማ ሄደዉ ምርጫዉ ላይ የሚሳተፉ ከላይ አርማጭሆ የመለመልናቸዉ 2000 በለያ ወጣቶች የመጓጓዣ ገንዘብ ያስፈልጋል ይላል
–ምርጫዉን የምናሸንፍባቸዉ ቀበሌወች የመሬት ቆጠራ አካሂደን አመራዉ ከ6 ቃዳ በላይ መሬት እንዳይዝ እናደርጋለን ይላል
–የቅማንት አስተዳደር ዉስጥ የሚኖ የአማራ ገበሬ የመሬት አስራት በእጥፍ አንዲከፍል ይላል

–ወደ ቅማንት የሚካለሉ ቀበሌወች ካሉ በዉስጡ የሚኖሩ አማራወች በሰፈራ ወደ ሌላ ቦታ ወደዘመዶቻቸዉ እንዲሄዱ ይላል፡፡
–ከፌደራል የመጡ የምርጫ አስተባባሪዎችን የተወሰኑትን የሆነ ሆቴል ላይ ማታ አንዳገኟቸዉ ይናገራሉ
–ምርጫዉን በሰዉ ሃይል ብቻ ማሸነፍ ከባድ ስለሆነ ሙሉ የምርጫ ኮሮጆ የሚቀየርበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ከዋና አስመራጮች ጋር ቀጠሮ አንዲኖረን እየተነጋገርን ነዉ ይላል፡፡

እንዴ ምን አይነት አብደት ነዉ፡፡ ይሄ በቀጥታ ሁለቱን ህበረተሰብ ደም ለማቃባት እየሰራ ያለ ህወሃትና የቅማንት ኮሚቴ ሚባል አዚህ ላይ መቆም አለበት፡፡ ብአዴን የሚሉት ተላላኪ አሁንም ህዝብ ካለቀ በኋላ መቶ አንድ ናችሁ አንድ ነን ሊል ነዉ፡፡ አንድም የሰዉ ህይወት ቢጠፋ ይሄ ኮሚቴ ሚባል ተጠያቂ ነዉ፡፡


MikyAmhara

 

ከቅማንት የማንነት ጥያቄ በስተጀርባ ማን እንዳላ ለማወቅ ይሄ በቅማንት ስም የተከፈተ አካውንት ላይ ማን በርታ ቀጥል እንደሚል ስክሪን ሻት አድርጌ አያይዠዋለሁ። ከ23 ላይኮች 20ዎቹ የትግራይ ልጆች ናቸው። ትዝብት ለናንተ።

Image may contain: 1 person, textImage may contain: 1 person

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.