አማራ ከደረሰበት ተከታታይ ታሪካዊ ኪሳራዎች ለምን መማር ተሳነው? – ፊስሰሃ አታላይ

አማራ እራሱን በሀገር ፍቅር ስሜት ውስጥ ዘፍቆ የራሱን ህልውና በኢትዮጵያ አንድነት በኩል አረጋግጣለሁ ብሎ ለሀገሩ መሰዋት ሲከፍል የኖረ  ህዝብ ነው፡፡ ለሀገሩ ባለው ስር የሰደደ ፍቅር ምክንያት በአማራ ላይ በተለያዩ ጊዚያት የተፈጸሙ ታሪካዊ በደሎችን ቆም ብሎ ለማየትና ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት  አልቻለም፡፡ ይህም ከትናንት እስከ ዛሬ ድረስ ከፍተኛ መሰዋት ከማስከፈሉም በላይ አሁን አሁን ህልውናው አደጋ ላይ እንዲወድቅ አድርጎታል፡፡

የአክሱም መነሳትና መውደቅ፡

አማራ በ6ኛው ክፍለ ዘመን የአክሱምን መንግስት የመሠረትና በገናናነቱም ቀይ ባህርን ተሻግሮ ደቡብ አረቢያ ድረስ  ማስተዳደር የቻለ ህዝብ ነበር፡፡ ነገረ ግን በ7ኛው ክፈለ ዘመን    ተከስቶ በነበረው  የአረቦች መስፋፋትና ይህን  የአረቦችን መስፋፋት እንደ ጥሩ አጋጣሚ የተጠቀሙት በአክሱም አካባቢ ይኖሩ የነበሩ የቤጃ ትግረ ተናጋሪ ጉሳዎች  በአማራ አክሱም መንግስት ላይ አመጹ፡፡ በመጨረሻም አክሱም  ላይ የኖረው የአማራ መንግስት ለውድቀት ተዳረገ፤ የአክሱም ገናናነትም ተንኮታኮተ፡፡

የሰሜኑን  የአማራ ክፍል ማለትም አክሱምን መልሶ ለመቆጣጠር  አማራ የደረገው በታሪክ የሚታወቅ  ትልቅ ጥርት የለም፡፡ ይህም የአክሱም ወራሪዎች አክሱምን በባለቤትነት ይዘው እንዲቀጥሉ ከማስቻሉም በላይ ዛሬ  አክሱም የዛሪዎቹ ትግሪዎች  የግል ንብረት/ታሪክ ሆናለች፡፡  ትግራይም የታሪክ መዲና እየተባለች በትግሬዎች እንድተንቆለጳጰስ የረዳት ከአማራ በተዘረፈ ታሪክ ነው፡፡አሁን አማራ በአክሱም ላይ ያለው ባለቤትነት ተረስቷል፤ ታሪኩንም ተነጥቋል፡፡

የግራኝ መሐመድ ጦርነትና የኦሮሞ ወረራ፤

ግራኝ  መሐመድ በ16ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ አካባቢ ያካሄደው ኃይማኖታዊ  ወረራ አማራ አሁን ለደረሰበት መመሰቃቀል አንዱና ዋነኛው ምክንያት ነው፡፡ በግራኝ መሐመደ ወረራ ምክንያት ቤተክርስቲያናት ወደመዋል፤ ክርስቲያን የነበሩ ወገኖች ተገደው የእስለምና ኃይማኖት እንዲቀበሎ ተደረገዋል፤ ታሪካዊ የአማራ ግዛቶች  በአሮሞ ወረራ ስር እንዲወድቁ ምቹ ሁኔታዎችን  ፈጥሯል፡፡

የአማራን በግራኝ መሐመድ መዳከም እንደ ጥሩ አጋጣሚ የተጠቀመው ኦሮሞ ያለምንም ጠንካራ መከላከል ከደቡብ ምስራቅ ኢትዮጵያ ተነስቶ በ16ኛው ክፍለ ዘመን መላ ሀገሪቱን በወረራ አጥለቀለቀ፡፡በወራረ የያዛቸውን ቦታዎች ሁሉ አዲስ ስም እየሰጠ፤ ቀደምት ነዋሪውን ህዝብ እየዋጠና አየጨፈጨፈ ቀደም ሲል አማራ ይኖርባቸው የነበሩ ቦታዎችን ለምሳሌ የአሁኑ ወለጋ፡ አረሲ፡ ባሌ ፤ ኢሊባቡረና ሸዋን ጨምሮ ተቆጣጠረ፤ ወደሰሜንም ኢትዮጵያም ገሰገሰ፡፡

ከኦሮሞ ወረራ ቀጥሎ እያገገመ የመጣው የአማራው ኃይል  በኦሮሞ ወረራ የተነጠቀውን ታሪካዊ ግዛቶች  ለማስመለስ ምንም አይነት ሙከራ/ጥረት አላደረገም፡፡፡ አማራ የመረጠው  ኦሮሞን እንደ አንድ ቀደምት  የኢትዮጵያ ብሄረሰብ በመውስድ ለኢትዮጵያ  አስተዋፆ እንዲያበረክት  ማድረግ ነበር፡፡ በዚህም  ኦሮሞ ከጎንደር ቤተ መንግስት እስከ አጤ ምኒልክ ቤትመንግስትና አጤ ኃይለ ስላሴ ድረስ ከአማራ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ ታግሏል፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ለኦሮሞ አክራሪዎች ድንፈታ መንስኤ የሆነው በ16ኛው ክፍለ ዘመን የተካሄደው  የኦሮሞ ወረራ ምላሽ ሳያገኝ በመቅረቱ ነው፡፡

የህወሓት ትግሬ ፋሽስት ወረራና የአማራ ህልውና አደጋ ላይ መውደቅ

ህወሓት ትግሬ  በኢትዮጵ ላይ እንዲያምጽና ለአስራ ሰባት አመት  ከደርግ ጋር በአስከፊ ጦርነት ውስጥ  እንዲዘፈቅ ያደረገው ዋናው ምክንያት በአማራ ላይ  የፈጠረው የበሬ ወለደ ጥላቻ እንጅ የትግራይ ህዝብ ከሌላው የተለየ በደል ስለደረሰበት አልነበረም፡፡ እውነቱን እንናገር ካልን ወጥውቱችት በደርግ ስርዓት ከብሄረሰቡ ቁጥር አንፃር ሲታይ ከአማራና ኦሮሞ በላይ ስልጣን ላይ ተፈናጠው የኖሩት ባነዳዎቹ ትግሬዎችና ኤርትራውያኖች ነበሩ፡፡ እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ  የትግራይና  የኤርትራ ባንዳ ልጆች በኢትዮጵያ ህዝብ አንጡራ ሀብት ኢትዮጵያ ውስጥ  ተምረው ኢተዮጵያን  ለማፍረስ ቀን ተሌት ሲዳክሩ ኖሩ፡፡

ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብም በየዋህነቱና በራስ ወዳድነቱ ምክንያት ነፃነቱንና ጀግኖች  አባቶቹ መሰዋት የከፈሉባትን ውድ  ሀገሩን ለባንዳ ልጆች አስረከበ፡፡  በ19ኛ ክፍለ ዘመን በአደዋ ላይ የጣሊያንን ፋሽስት  አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ዓለምን ያስደመመው ህዝብ  በ21ኛው ክፍለ ዘመን በባንዳዎቹ  ልጆች በባርነት ስር ወደቀ፡፡

የህወሓት ባንዳዎች  ሀገርን በመቆጣጠርና የሀገርን ሀብት በመዝረፍ አልረኩም፡፡ ይልቁንም ለሀገሩ ጽኑ ፍቅር ያለውን አማረንና ለኢትዮጵያ አንድነት ወልታና ማገር ሆና የኖረችውን የኦርቶዶክስ  ኃይማኖት ማዳከም ዋና ግባቸው ሆነ፡፡በመሆኑም ፋሽስቱ ህወሓት ሁሉንም የግፍ አይነቶች በአማራ ህዝብ ላይ ተግባራዊ አደረገ፡፡ የኦርቶዶክስን ኃይማኖት  ለማራከስ የሚችለውን አጸያፊ ተግባራት ሁሉ ፈፀመ፡፡

ህወሓት ትግሬ አማራን ከመሬቱ አስከ ማንነቱ  ዘርፎታል፡፡ የሰሜኑ የአማራ ታሪካዊ መሬቶች( ወልቃይት፡ጠገዴ፡ ጠለምት ፡ራያ ፡ኮረም፡ አላማጣ ) የህወሓት መፈንጫ ከሆኑ  አመታት ተቆጥሯል፡፡ ከህወሓት በርቀት የሚገኙት ከፊል ደቡብ አማራ( ምዕራብ   ጎጃም እና ደቡብ ሸዋ) ለሌሎች ብሄሮች በስጦታ ተበርክተዋል፡፡  አሁን ደግሞ ቀረኝ የሚላቸውን የአማራ ክፍሎች በመጠቅለል ለይ ይገኛል፡፡

በዚህ ሳምንት እንኳ ሰሜን ጎንደር የሚገኘውን የግጭው ቀበሌ በብአዴን አጽዳቂነት ከአማራ ነጥቆ በመውስድ ለአማራ ያለውን ከፍተኛ  ንቀት አሳይቷል፡፡ ከአማራ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ የኖረውን የቅማንት ህዝብ በአማራ ላይ በማነሳሳት  ህወሓት አማራን ለተጨማሪ ዝርፊያ ዝግጁ እያደርገው ይገኛል፡፡  የአማራ ዝምታ በዚህ  ከቀጠለ ወይም እርምጃ ለመውሰድ ገዜ ከወሰደ  ነገ ወደ ጎጃም፤  ወሎና ሸዋ በመሄድ የመብት ተከራካሪ ሆኖ በመቅረብ አማራ የኔነው የሚለው ቦታ እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡ ግሞንደድውና

በሀወሓት ትግሬ አያያዥነት ምክንያ  አማራ በጥንታዊና በታሪካዊ ቦታዎቹ ሁሉ  የማይኖርበተ ደረጃ ላይ  እየደረሰ ይገኛል፡፡ በሀረር፤ በአረሲ፤ በወለጋ ፤ በጋምቤላ እና በሌሎችም ቦታዎች በአማራ ላይ የተፈጸመው ግፍ ለዚህ በቂ ማስረጃዎች ናቸው፡፡ የህወሓት መልክተኛ የሆነው ኦነግ አማራን ከታሪካዊ ቦታዎቹ ሁሉ ለማሳደድና በ16ኛው ክፍለ ዘምን ኦሮሞ ከአማራ ዘርፎ የያዛቸውን ቦታዎች  በመንጠቅ አዲስ ሀገር ለመመስርት ጊዜ የሚጠብቅ የአውሬዎች ስብስብ ነው፡፡

 

አማራ አሁን ቆም ብሎ ያሳለፋቸውን ታሪኮች አነደገና በመመርመር የወደፊት  እድሉን  መወሰን አለበት፡፡ ለችግሮቹ ወቅታዊና በቂ ምላሻ ባለመስጠቱና ሁሉንም ነገር ከኢትዮጵያ ህልውና ጋር በማያያዙ ኢትዮጵያንም ሆነ እራሱን መታደግ እየተሳነው መጥቷል፡፡

የአክሱም መንግስት  መስራች የነበረው አማራ  ለአክሱም በአዳ ሆኗል፤ የወለጋ፤ አርሲ፤ ባሌ፤ ኢሊባቡር እና  የሸዋ ታሪካዊ ባለቤት የነበረው አማራ ዛሬ በአክራሪ ኦነጎችና ደጋፊወቻቸው እነዚ ቦታዎች  የአንተ አይደሉም  እየተባለ  በመፈናቀል ላይ  ይገኛለ፡፡ ህወሓት ትግሬ መላ አማራን ለመዋጥ ሌት ከቀን እየሰራ ይገኛል፡፡ ታዲያ የአማራ ዝምታ በዚህ ከቀጠለ ለኢትዮጵያ በይተዋር ነህ ተብሎ ከሀገር ውጣ እንደሚባል ልንጠራጠር አይገባም፡፡

አማራ በኢትዮጵያ በሰላም መኖር ከፈለገ ያለው አማራጭ አንድ ነው፤ እረሱም  ህወሓት ትግሬን ማጥፋት ብቻ  ነው፡፡ስለዘህ የመሸው ጊዜ ጨርሶ ድቅድቅ ጨለማ ሳይሆን ሁሉም አመራ በአንድ ላይ ተነስቶ  ህወሓት ትግሬን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት ይኖርበታል፡፡

በዚህ የሞት ሽረት ትግል ሂደት ላይ  በሌላው ደምና መሰዋትነት ለውጥን የሚሹ  የብሄረሰቡ ተወላጆች  ቆም ብለው ራሳቸውን ሊመረምሩ ይገባል፡፡አሁን አማራን ለገጠመው ታሪካዊ ችግር አይደለም አመራ የሆነ  ሰብአዊ አስተሳሰብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ  በወያኔ ላይ  ሰይፍ ሊመዝ ይገባል፡፡

አማራ  ሁነው  አማራ ራሱን ለመታደግ  የሚያደርገውን ብሄር ተኮር ጥረት  ለማንኮላሸት የሚታትሩ  ግለሰቦችና ቡድች በትናንተናው ታሪክ መኖር የሚፈልጉና  አማራን ለተጨማሪ ስቃይ የሚያጋልጡ በመሆናቸው   ከህወሓት ትግሬ ተለይተው መታየት የለባቸውም፤ እነረሱ ልክ እንደ አማራ የብአዴን አባላት አማራን ለህወሓት ተግሬ  አሳልፈው እንደሸጡት መታየት አለባቸወ ፡፡

ስለዚህ ሁላችንም ለልጆቻችን  ህልውና ስንል ለአማራ ነፃነት  የበኩላችን አስተዋፆ እናድርግ፤ በራሳችን ስህተት ምክንያት የተሸከምነው መከራ ለምንወዳቸው ልጆቻችን አናስተላልፍ፡፡ የአማራ ምሑራን ከራስ ወዳድነት ተላቃችሁ ታሪክ የምትሰሩበት ጊዜ  እንዳይልፋችሁ ልትጠነቁቁ ይገባል፡፡ የዲያስፖራው አማራም በየቀኑ የአማራ ድርጅቶችን ከመፈልፈል ተቆጥቦ  በአንድነት ወያኔን የምንፋለምበትን መንገድ ሊቀይሱ ይገባል ፤የማህበራዊ መገናኛ ጦርነት ብቻውን የትም አያደርሰንም፤ወቅቱ የተግባር አንጅ የወሬ አይደለም፡፡  ህዝቡ ወሬ  ሰልችቶቷል፤ ስለ አማራ ብዙ ተጽፏል፤ ስለሆነም አሁን ከማበራዊ ሚዲያ ጦርነት ወጥተን ወያኔን  የሚያስበረግገውን መሬት ላይ የሚታይ የደምና የህይወት መሰዋትነት የሚጠይቀውን ትግል በወኔ የምንጀምርበት ጊዜ ነው፡፡ ከጀግናው ህዝባችን ጎን የምንሰለፍበት ጊዜም አሁን ነው፡፡

 

አማራ የተነጠቀውን መሬቱን፤ ማንነቱንና ነፃነቱን በደሙና በህይወት መሰዋትነት ያስመልሳል!

ድል ለኢትዮጵያ!

 

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.