መረጃ . . .ከወደ ቤንሻንጉል አካባቢ ጠንከር ያለ ጥቃት ደረሰባት – ልዑል አለሜ

 ከወደ ቤንሻንጉል አካባቢ ጠንከር ያለ ጥቃት የደረሰበት የህሃት ወያኔ ቅጥር ወታደር ትጥቁን አስረክቦ ተዉሯል

በኤርትርና በትግራይ አዋሳኝ ድንሮች በተለይም በሰናፌ በተቀሰቀሰ ዉጊያ 6 የህወሃት ወታደሮ ተገድለዋል ሁለት ሲምረኩ ጥራዉ በዉል ያልታወቀ ቆስለዉ በድንበር ተንቀቃሽ ህክምና ማእከል እዳታ እተደላቸዉ ይገኛሉ።

በርካታ የህወሀት ወደሮች ወደ ትግራይ እየተጓጓዙ ነዉ በትግራይ ዙሪያ የቦርደር ፖሊስ እና የመከላከያ ሰራዊት መረጃ መሰረት ወታደራዊ ስጋት ማደሩን ታማኝ ምንጭ ገልጸዋል የወታደራዊ ደህንነት የማረገጫ ፍንጭ የሌለዉን ይህንን እንስቃሴ የመከላከያ ሚኒስቴሩ ሳሙራ የኑስ በቀጥታ መመሪያ መስጠታቸዉ ዉጥረቱን የበለጠ አባብሶታል።

በብሄራዊ ደህንነት እገዛ የፌደራል ፖሊስ በመላዉ ሐገሪቱ በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዟል ።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.