በዐውደ ምሕረት የተዋረደው አእመረ አሸብር ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ለቅቆ ወጣ፤ ሰርጎ ገቡ ኢዮብ ይመርም ተከተለው (ሐራ ዘተዋሕዶ)

 • በመናፍቃኑ ዘይቤ ርኩስ መንፈስ አወጣለሁ ብሎ ዐውደ ምሕረቱን በጩኸት አወከው
 • በኃፍረት ተዋርዶ ከተመለሰ በኋላ፣ ባቀረበው መልቀቂያ ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ተሰናበተ  
 • ፍኖተ ጽድቅ ተብሎ የሚከፈተውን የኑፋቄ ቴቪ ጣቢያ በቦርድነት ይመራል፤ ተብሏል
 • ጣቢያው፣ ኅቡእ እንቅስቃሴያቸውን በገንዘብ ሲደግፍ በቆየው ‘ባለሀብት’ የተመዘገበ ነው
 • የምንደኞቹን ስግሰጋና የ“መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት” ቅሠጣዎችን በመቶ ሺ ብሮች ደግፏል
 • ለስሙ እንጅ፣ከፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኃይሎችም ከፍተኛ ድጋፍ እንዳለው ተጠቁሟል

በአ/አበባ ሀ/ስብከት በቅርስና ቱሪዝም ዋና ክፍል ምክትል ሓላፊነት ተቀምጦ የጽ/ቤቱን ሀብቶች እየተጠቀመ በብሎግ፣ በመጽሔት፣ በአጥቢያዎች ዐውደ ምሕረትና በካውንስሊንግ ስም ምእመናንን ሲቀሥጥ የቆየው ኢዮብ ይመር(በግራ)፤ በመንፈሳዊ ኮሌጆች፣ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ የሊቃውንት ጉባኤ እና የስብከተ ወንጌል መምሪያ ሓላፊነትና አባልነት ሲቀሥጥ የቆየው አእመረ አሸብር(በቀኝ)

 • ኢዮብ ይመር፣ መኳንንት ተገኝ፣ ሰሎሞን ንጉሤ፣ ያሬድ ክብረት በአበርነት ይገኙበታል
 • በጠቅላይ ጽ/ቤት፣ በሀ/ስብከት፣ በክፍላተ ከተማና በአጥቢያዎች የመሸጉና ያሉም ናቸው
 • ኢዮብ ይመር፥ በአ/አ ሀ/ስብከት የክፍል ሓላፊነት ይዞ በካውንስሊንግ ስም ሲቀሥጥ ነበር  
 • በቤተ ክርስቲያን ያስቀረጹትን የ‘ስብከትና ሥልጠና’ ክምችቶች፣ ለማደናገርያ ይጠቀማሉ
 • ዘርፌ እና ‘7ቱ ዘማርያን’ ተብዬዎቹ እነሰሎሞን አቡበከር፣ በጣቢያው ኳየርነት ተደራጁ
 • የቤተ ክህነታችን ጣቢያ፣የማኅበረ ቅዱሳን ሥርጭትና የመሳሰሉት ጥንካሬና ቀጣይነትስ?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.