ኣባዱላ ገመዳ ወዴት ተቀመጡ በማን እጅስ ናቸው?
ከወደ ኣዲስ ኣባ ከኢህኣደግ ምንጮች እንደሚያናፍሱት ከሆነ የት እንደተቀመጡ የተጣራ ነገር ባይኖርም በቁጥጥር ስር እንደገቡ ይነገራሉ ። የኣባዱላ በቁጥጥር መግባቱ በሁሉም የህወሓት ኢህኣደግ ከፍተኛ መሪዎች በጭንቅ ንቅ እንደገቡ ታዛቢዎችን ምንጮች ያናፍሱታል። እኔ የሚገርመኝ ግን ማነው ተጨናቂው ? ማነው ኣስጨናቂው ? ኣይገባኝም ? ከኢህኣደግ ይሁን ኣጋር ፓርቲዎች ሁሉም ተጠርጣሪ መሆናቸው ነው የሚታሙ !!!
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ከሃላፊነታቸው ለመነሳት ፍላጎታቸውን ገለፁ