አንጋፍዋና ተወዳጇ አርቲት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም በሞት ትለየች

አንጋፍዋና ተወዳጇ አርቲት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም በሞት ትለየች። በተለይ “እንቁጣጣሺ ” ትዝታን በፖስታ” የመሳሰሉትን ጣዕም ያላቸውን ዜማወች በማዜም የምትታወቀው ዘሪቱ ለገንዘብ ሳይሆን የኢትዮጵያን ባንዲራ ፍቅር ነበር ለባንዲራ ፍቅር ያላቸውን አርቲስቶች ፍቅር እንስጥ የህዝብ ስለሆኑ አርቲስት ዘሪቱ ጌታሁን ነፍስሺን ይማረው እግዚአብሔር በቀኙ በኩል ያስቀምጥልን አሜን ፫ !!!

የጣይቱ ልጂ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.