መረጃ …..ፍልሚያዉ ቀጥሏል ትግሉ በየ አቅጣጫዉ ተፋፍሟል.. – ልዑል አለሜ

ጥቅምት 9/2010

ህወሃት በቀጥታ ወደ ዉሃነት ተቀይሯል….. ያዉም እንደወራጅ ዉሃ እየተንዠቀዠቀ ነዉ። ከአባይ ወንዝ ቀድመዉ እየወረዱ ነዉ ዉሃአያኑ…

ግብጽ ኡጋንዳን እሩቅ ምስርቅ ሳይቀር ፍርጠጣዉ ተጧጡፏል.. የዉጭ ጉዳይ በስካይፒ ባደረገዉ ስብሰባ ላይ ልምምጥ ዉስጥ እስከመግባት የተጠመደ ሲሆን በፌደራል መንግስት ደረጃ ችግሮችን ለመፍታት ከመጣር ይልቅ በየተቋማት የሚደረገዉ ዲስኩር ብዙም ዉጤት እንደማይኖረዉ ተሳታፊዎች ያስቀመጡ ሲሆን በግልጽ አሁን ባለዉ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ዝቅጠት ምክንያት እና በስረአቱ ላይ ያላቸዉ እምነት በመመናመኑ ምክንያት ወደ ሓገር ቤት እንደማይመለሱ ተናግረዋ።

በሐገር ዉስጥ የሚኖሩ ይከዳሉ የተባሉ ምስጥር አዘል ባለስልናት በወታደራዊ ደህንነቱ ሲል ለባሽ ልዩ ሐይሎች ጥበቃ ላይ ናቸዉ። መሓከላዊ መንግስት ተብዮዉ የሐይል ሚዛን መንጋደድ ለማስተካከል የጦር ሐይል በማሰባጠር ተጠምዷል።

ዛሬ ስማቸዉን መጥቀስ ባልተፈለገ ቦታዎች ላይ በዉሃአዊያኑና በነጻነት ቀንዲሎች መካከል ጦርነት ተቀስቅሷል የ24ተኛ ክ/ጦር ሜካናዝድ ብረት ለበስ እና እግረኞች ወደ ፍልሚዉ እየሄዱ ቢሆንም የመከላከል ብቃታቸ ፈተና ላይ እንደወደቀ መረጃዉን ያቀበሉን ከፍተኛ አመራር ጠቁመዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.