በቅ/ጊዮርጊስ እና በኢትዮ .ቡና በደጋፊዎች መካከል እሁድ በተነሳው ብጥብጥ 39 ሰዎች ተጎድተው በ9 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል

በቅ/ጊዮርጊስ እና በኢትዮ .ቡና በደጋፊዎች መካከል እሁድ በተነሳው ብጥብጥ 39 ሰዎች ተጎድተው በ9 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ደጋፊዎች አብዛኞቹ በሆስፒታል ልዪ የህከምና እርዳታ ላይ ይገኛል። እስካሁን በጉዳቱ የሞተ ባይኖርም በርካቶች አካላቸው ክፉኛ ተጎድቷል ። ከጉዳተኞቹ መሀከል የሁለቱም ክለብ እንስቶች ደጋፊዎች ከከፍተኛ ጉዳቱ ውስጥ ይገኛሉ

@ፎቶ ሪፖርተር/ Ethio-Kickoff

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.