አንቦ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከህዝብ ጋር በመቀናጀት በየትኛውም አቅጣጫ መኪና እንዳይንቀሳቀስ ከተማዋን እየተዛዛሩ መንገድ እየዘጉ ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋል ድል የህዝብ ነው

ጥላየ ታረቀኝ

ህውሀት የበቀል እርምጃውን አጠናክሮ ቀጥሎል

በአሁኑ ሰአት ወለጋ ከተማ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ በሚያደርጉ ወጣቶች ላይ የትግራይ ነፃ አውጪ ቡድን አገልጋይ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ እስካሁን ለማወቅ እንደተቻለው አንድ ወጣት ሲገደል የተወሰኑ ቆስለው ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ቢሆንም። ህዝቡ ግን ተቃውሞውን ገፍቶ ቀጥሏል።

Right now #Ambo is burning! People are getting killed. The regime waged war against the people! You tell me, where the heck is #ENN & #Zami! (The guy with a green jacket is #Ashebir. Others to be confirmed) – Syum Teshome

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.