ይህን ያውቁ ኖሯል ? – ሰሎሞን ያሬድ


የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ብኢኮ/ሜትክ) ከደርግ ወታደራዊው መንግሥት በተወረሱ ፋብሪካዎች ሥራ የጀመረ ድርጅት ነው። በአሁኑ ግዜ በህወሓት ወያኔ ወረራ ከሰባ አምስት ፋብሪካዎች በላይ ያሰባሰበ ድርጅት ሲሆን ሜቴክ ኮርፖሬሽን ወደ 13,000 ሠራተኞች ሲኖሩት ከነዚህ ውስጥ1,000 ዎቹ ማሃንዲሶች ናቸው። በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዘርፉች በሲቪልና በወታደራዊ መስኮች ያለ ሕግ የሚንቀሳቀስ የወያኔ ትግሬ የግል መቦጨቂያው ያደረገው የንግድ ካንፓኒ ሲሆን የግሉን ዘርፍ ያገለለና የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ወደ ዕዝ ኢኮኖሚ የመለሰ ስርዓት መሆኑና ከደርግ ስርአት ውድቀት መማር ያልቻለ የግሉን ዘርፍ ደፍጥጦ በወያኔ የጦር አበጋዞች ኢንዲስትሪው ይመራል አዎን! ጀነራል መኮንኖቹ በአዲስአበባና በየክልሎቹ ከተሞች ፎቆች የሚገነቡት ዋነኛ የገንዘብ ምንጫ የምትታለበዋ ላም የትግሬ ጀነራሎች ቦነስ ሜቴክ ……..
1 – የደጀን አቨየሽን ኢንጂነሪንግ ኮምፕሌክስ
2 – የጋፋት ኢንጂነሪንግ ፋብሪካ
3 – የናዝሬት የትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ
4 – የናዝሬት የልብስና ጨርቃ ጨርቅ ኢንደስትሪ
5 – የአቃቂ መሠረታዊ ብረታ ብረት ኢንደስትሪ
6 – የብሽፍቱ አውቶሞቲቨ ኢንዱስትሪ
7 – የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ
8 – ህብረት ማኑፋክቸሪንግና የማሽን ግንባታ ኢንዱስትሪ
9 – ሃይ-ቴክ ኢንደስትሪ
10 – ሆሚቾ የጦር መሣሪያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ
11 – የብረት ፋብሪኬሽን ኢንደስትሪ
12 – የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ናቸው
ኽ!! በቀድሞዎቹ ልፋት የተዘጋጀውን እንጀራ እንደ መዣገር በሁሉ የኢኮኖሚ ዘርፍ ቁጭ ብሎ እንደ ወያኔ የበላ ወራሪ ገዢ ኢትዮጵያ በታሪኳ ገጥሟት አያውቅም! … ታዲያ ለምን አንለቅም አይሉ ? .. አቤት ከቃጫ በለይ ገመድ ከሌብነት በላይ ዘመድ ወያኔ እኮ የለውም ቱ .. ሞት ለወያኔ!!
ከወ/ት ፂዬን ዘማርያም የጥናት ጸሑፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ ….

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.