በጣም አስቸኳይ – ለመላው አማራ (በተለይም ለባህርዳሩ ህዝባችን) እና ለመላው የኦሮሞ ህዝብ

ስንዋደድ ያምርብናል

ይህን ለመላው አማራ (በተለይም ለባህርዳሩ ህዝባችን) እና ለመላው የኦሮሞ ህዝብ አሳውቁት እባካችሁ?
የኦሮሚያው ፕሬዘዳንት አቶ ለማ መገርሳ 250 የሚሆኑ ኦሮሞ ወንድሞቻችንን ይዘው ወደ መዲናችን ባህርዳር እየተጓዙ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህን ቀድሞ የሚያውቀው ጠላት ትግሬ ህወሃት አማራውን መስለው ባህርዳር ላይ ኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ በአንድም ወይም በሌላ መንገድ የተቻለውን ያህል ከባድ ጉዳት (አስከ ቦንብ ፍንዳታ ድረስ) አድርሶ ብዙዎችን ለመግደል እና የሁለቱን ህዝቦች ግንኙነት ወደከፋ አቅጣጫ ለመቀልበስ ዝግጅት ጨርሰው ቀድመው ባህርዳር ገብተዋል፡፡
በቀጥታ ሊደረግ የታሰበው በቅደም ተከተል(ከተዘረዘሩት ቢያንስ አንዱን)
1, በቦንብ ፍንዳታ በእንዴ ብዙ ኦሮሞ ወንድሞችን መግደል፡፡
2, ከመሃከላቸው ቢያንስ እንዱን ተከታትሎ ዞር ያለ ቦታላይ ሲገኙ በጩቤ ገድሎ አስክሬናቸው ላይ በኢልባቡር የፈሰሰውን የወንድሞቻችንን ደም ገና እንበቀላለን የሚል ፅሁፍ ጥሎ መሄድ፡፡
3, ያረፉበት ሆቴል ላይ ቦንብ አፈንድቶ መግደል እና “በኢልባቡር የፈሰሰውን የወንድሞቻችንን ደም ገና እንበቀላለን” የሚል ፅሁፍ መበተን
4, ምግባቸውን መርዞ በመግደል ተመሳሳይ በራሬ ወረቀቶችን መበተን
5, መኪኖቻቸውላይ ወይም ማንኛውም ንብረታቸው ላይ ጉዳት ማድረስ ወይም (ሞባይል ስልካቸውን ወይም ኮምፒውተራቸውን መዝረፍ እና የተለያየ መረጃ ከተገኝ መፈተሽ)
6,ባይሳካ ባይሳካ የተቻለውን ሁሉ አድርጎ ከባህርዳር በሰላም እንዳይወጡ ጥረት ማድረግ፡፡
ለዚህ ስራ ብቻ ቢያንስ 7 አማርኛ በደንብ የሚችሉ በአማራ ስም መታወቂያ የተሰራላቸው ትግሬዎች አሁን በጣም በቅርቡ ባህርዳር የገቡ እና ብዙ ባህርዳር ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚማሩ ትግሬ ተማሪዎች ሙሉ ትብብር የሚያደርጉላቸው ሲሆን ኢሄን ሁላ የሚያስተባብረው እዛው ባህርዳር ውስጥ ኗሪ የሆነ ትግሬ ነው፡፡
በዚሁ የህወሃት ትግሬ ሴራ በቅርቡ ኢልባቦር ውስጥ ወንድምና እህቶቻችን በግፍ መገደላቸው ለዚህ ፍፁም ሰይጣናዊ ሴራቸው ሰአቱን የጠበቀ ጥሩ ሽፋን እንደሚሆንላቸው እና ኦሮሞ ወንድሞቻችን አማራው ለኢልባቦሩ ክስተት በቀል አስቦበት ነው ያደረገው ብለው ያስባሉ በሚል ተስፋ ነው ይህን ለማድረግ የወሰኑት፡፡

ሰዎቹ ፍቅር በፍቅር ሆነዋል። እነሆ DerejeGerefaTullu ገፅ ላይ የተገኘ;

By Baharidar City youth Federation
በክቡር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ የልዑካን ቡድን ባህር ዳር ከተማ ሊመጣ ነው
“””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””
በየመድረኩ በሚያደርጉት መሳጭና ጣፋጭ በሆነው የአንድነት ንግግራቸው የሚታወቁት የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ከ250 በላይ ከተለያዩ የኦሮሞ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የልዑካን ቡድን መርተው በ25/02/10 ዓ.ም ወደ አማራ ክልል መዲና ውቢቷ ባህር ባህር ዳር ሊመጡ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ተደሰትን! እኛም ለኒህ የአንድነት አቀንቃኝ ለሆኑት ሰው ከተፈቀደ ለክብራቸው መድፍ ተኩሰን ካልሆነ ደግሞ ጨፌ ጎዝጉዘን በደስታ ለመቀበል ሽርጉድ እያልነ ነው፡፡ የባህር ዳር ከተማ ወጣቶች እንግዳ ተቀብሎ በማስተናገድ እና ውብ የሆነች ከተማቸውን በማስተዋወቅ እጅግ የተመሰገኑ ናቸው፡፡ የአማራ ክልል ህዝቦች እንግዳን ተቀብሎ ማስተናገድ ባህላችን ነው፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት የእንቦጭን አረም ለማስወገድ ከኦሮሚያ የመጡ ከ200 በላይ ወንድሞቻችንን እንኳን ደህና መጣችሁ ብለን በደስታ ተቀብለን አስተናግደን ላደረጉልን ወንድማዊ ድጋፍ ከልብ አመስግነን በሰላም ግቡ ብለን ሸኝተናቸዋል፡፡ ክቡር ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ አባ ገዳዎችንና የሀገር ሽማግሌዎችን በክብር ተቀብለን ለማስተናገድ ዝግጅታችንን አጠናቀናል፡፡
#Bahirdar_City_Youth_Federation

Image may contain: 1 person, smiling, standing
Image may contain: 1 person, smiling, text

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.