እንደ ህዝብ አንድነት ምን የሚያስደስት ተግባር አለ? አንድ ነን!

እንግዶቻችን ፍኖተ ሰላም ከተማ ደርሰዋል ህዝቡም እንዲህ ተቀብሏቸዋል፡፡
VIVA Amhara

ዛሬ የአማራና የኦሮምያ ህዝብ እንዲህ በተረጋጋና ወንድማውይነት በሚንፀባረቅበት ስሜት ከፍ ባለ ሁኔታ የምክክር መድረክ እያካሄዱ ይገኛሉ መልካም ነው አመስግነናል ፡፡ ቀጣይነት እንዴት ይኑረው ከማህበረሰቡ ውስጥ ያለው አንዳንድ የተዛባ አመለካክት እንዴት ይታረም ሚለውም አብሮ ለውይይት መቅረብ ያለበት ጉዳይነው፡፡
ሌላው መረሳት የሌለበት እንደሃገር ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋርስ እንዴት ልዩነቶች መፈታት አለባቸው የሚለውም ሃሳብ በሁለቱም በኩል ባሉ ከፍተኛ መሪዎች አፅኖት ተሰጦት መመለስ ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ መልካም ውይይት፡፡

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.