ሼህ መሀመድ ሁሴን አል አሙዲ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ

ESAT: ሼህ መሀመድ ሁሴን አል አሙዲ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ። ኒው ዮርክ ታይምስ እንደዘገበው አል አሙዲንን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በሳኡዲ መንግስት በሙስና ተጠርጥረው ታስረዋል። 11 ልኡላን እና ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ቢሊየነር ነጋዴዎች ከታሳሪዎቹ ውስጥ ተካተዋል። ከታሳሪዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታ፦

ልኡል አልዋሌድ ቢን አብዱላህ 
ልኡል አልዋሌድ ቢን ታላል 
ልኡል ሚተብ ቢን አብዱላህ
ልኡል ቱርኪ ቢን አብዱላህ
ካሊድ አል ትዋይጂሪ
አደል ፋኬህ
ኢብራሂም አል አሳፍ
አብዱላህ አል ሱልጣን
ባክር ቢን ላደን
መሀመድ አል ቶባሺ
አምር አል ዳባግ
መሀመድ ግሁሴን አል አሙ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.