የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 26 ቀን 2010 ፕሮግራም

የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 26 ቀን 2010 ፕሮግራም

የአማራ ልሂቃን እስከመቼ የአማራን መደራጀት ይገፉታል? አማራ በማንነቱ ላይ ለሚደርስበት ጥቃት የእነሱ ዝምታ ድርሻ አለው ? ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ አማካሪ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል (ቀሪውን አድምጡት)

የአቶ ለማ መገርሳ የባህር ዳር ጉዞ፣የሰሞኑ የብአዴንና የኦህዴድ መሪዎች ኢትዮጵያዊነት ንግግሮች ከጀርባ በማን ይሆን የሚገፉት? የደህነቱ መ/ቤት የቀድሞ ሹም አቶ አያሌው መንገሻ ዛሬም ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል (ያድምጡት)

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በአውሮፓ ለፍርድ ስለቀረበው የቀይ ሽብር ወንጀለኛ የፍርድ ቤቱን ውሎ ከተከታተለ በሁዋላ ከህብር ጋር ያደረገው ቆይታ ያድምጡት

የእንግሊዝ ባለስልጣናትን ያስጨነቁት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት ዛሬም ይናገራሉ፦”በእጅግ አደገኛ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት”ወ/ሮ የምስራች ኃ/ማርያም(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም
ዜናዎቻችን

ከ40 በላይ ንጹሃን በሁለት ወራት በኢትዮጵያ በደህነቱ ተገለው መጣል፣

የአማራ መደራጀት ላይ የቀረበ ጥሪ፣

የትራምፕ ዲቪን አግዳለሁ ማለት፣

ኦህዴድና ብአዴን በጋራ ኢህአዴግን እንዲያስገድዱ የቀረበ ጥሪ፣

የእንግሊዝ አዲስ ወደ ኢትዮጵያን ለሚሄዱ የወጣ ማስጠንቀቂያ፣

የቀይ ሽብር ወንጀል ተጠርጣሪው የፍርድ ቤት ውሎና፣

የኤርትራውያን የሰሞኑ ተቃውሞና ውዝግብ እና ሌሎችም

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.