በሳውዲ አረቢያ #የብሊዬነሮቹ እስር ቤት ይህን ይመስላል!

 

በሳውዲ አረቢያ #የብሊዬነሮቹ እስር ቤት ይህን ይመስላል! “ቅሊንጦን ያላየ #Ritz_Carltonንያማርራል” አሉ፡፡ ምድረ ቢሊዬነር እንዲህ ወለል ላይ ተፈንድሶ ማየት ያስቃል፡፡ “ሼሁ የታሉ?” ያላችሁ በስተቀኝ ጥግ ላይ… የጤፍ ክምር የሚያክል ነገር ይታያችኋል? (oops …not fair but funny!)
ስዩም ተሾመ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.