ታሪክን የኋሊት- በሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የነበሩ ሚኒስቴሮች

 

በሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የነበሩ ሚኒስቴሮች

1. መርዕድ መንገሻ (ሜ/ጄኔራል) የመከላከያ ሚኒስትር የነበሩ
2. አክሊሉ ኃብተወልድ (ዶ/ር፣ፀሐፊ ት እዛዝ) ጠቅላይ ሚኒስትር
3. ይልማ ደሬሣ (አቶ) ገንዘብ ሚኒስትር
4. አበበ ረታ ( አቶ ) የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
5. ከበደ ተሰማ (ደጃዝማች) የግቢ ሚኒስትር
6. ታደሰ ያዕቆብ (አቶ) የመንግስት ሠራተኛ ጉዳይ ሚኒስትር
7. አማኑኤል አብረሃም (አቶ) የመገናኛ ሚኒስትር
8. ክፍሌ እርገቱ (ደጃዝማች) የሀገር ግዛት ሚኒስትር
9. ከተማ ይፍሩ (አቶ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር
10. ግርማቸው ተ/ሐዋርያት (ደጃዝማች) የእርሻ ሚኒስትር
11. አስፍሐ ወ/ሚካኤል (ቢትወደድ) የፍርድ ሚኒስትር
12. አሰፋ ለማ (ሻለቃ) የማዕድን ሚኒስትር
13. ምናሴ ኃይሌ (ዶ/ር) ሚኒስትር (በንጉሠ ነገሥት ልዩ ጽ/ ቤት)
14. ኃይለጊዮርጊስ ወርቅነህ (ዶ/ር) የሥራ ሚኒስትር
15. አብዱረህማን ሼህ (አቶ) ሚኒስትር (በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት)ሚኒስትር
16. ሳሊት ሄኒት (አቶ) የፖስታ
17. ሥዩም ሐረጎት (አቶ) የማስታወቂያ ሚኒስትር
18. አብዱልህማን ሙሜ ( _ ) ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር
19. በለጠ ገ/ጻዲቅ (አቶ) የመሬት ይዞታ ሚኒስትር
20. ጌታሁን ተሰማ (አቶ) የሕዝባዊ ኑሮ ዕድገት ሚኒስትር
21. አካለ ወርቅ ሀ/ወልድ (አቶ) የትምህርት ሚኒስትር
22. ማሞ ታደሰ (አቶ) የፕላን ሚኒስት
Source:- Utopia

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.