ጉድ ሳይሰማ አይውልም! – ልያ ፋንታ

በኢሊባቡር መቱ የትግራይ ተወላጁ የሆኑ የዪኒቨርስቲ ተማሪዎች ለህይዎታችን እንፈራለን በማለት ወደ ጋንቤላ ሸሹ ይላል። ጋንቤላ እና ቤንሻንጉል አብዛኛው ኢንቨስተር የትግራይ ተወላጂ መሆናቼውን አያይዞም ገለፀልኝ ፣
ተማሪዎቹ ከርቀት መጥተው ለምን እነርሱ ብቻ ለአደጋ ተጋልጠናል አሉ በማለት ላቀረብኩለት ጥያቄ ያገኜሁት መልስ ነው ጉድ አሰኜኝ።
1 ኛ በመቱ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲው ሲገቡ ይፈተሻሉ ከትግራይ የመጡ ግን ተለይተው አይፈተሹም ነበር ( ያዙልኝ የ1ኛ ዜግነትን ክብር )
2ኛ፣ አንድ በመቱ ከተማ የሚኖር የብሔራዊ ደህንነት አባል በቁጥጥር ስር ውሎ ኮምፒተሩ ሲፈተሽ 38 ሰዎች እንዲገደሉ የተወሰነባቼው ስም ዝርዝር ተገኝቷል ከእንዚህ አብዛኛዎቹ አማራዎች ናቼው። በዚህ ሰሞን ብቻ 10 አማራዎች በዘራቼው ምክንያት በሚስጥር ተገድለው ተገኝተዋል አለኝ። ህዋህት ከመቀሌ መቱ ድረስ የነብሰ ገዳይ እጇን ዘርግታ አማራን እየገደለች በኦሮሞ ለማመካኜት የምታ ደርገው ጥረት በመጋለጡ የትግራይ ልጆችን ተረጋግተው ለመማር ጭንቀት ውስጥ ጨምሯቼዋል።
ለማ መገርሳ የኦሮሞው አንበሳ ሆይ!
ኧረ ወደ መቱ ትኩረት ስጥ በሉልኝ። እውነታውን ፍርጥርጥ አድርገህ ይፋ አድርግልን። አማራ ኬኛ ወደ ተግባር ተተርጉሞ ማየት እጂግ እገጓለሁ።
አንተ የተኛኽው ብአዲን!
የኦሮሞን የባህል መዕከል ለመስራት መነሳትህን ባደንቅልህም ህዋህት እየመረጠ እንደ ከብት የሚያሳርዳቼው በኢሊባቡር፣ በቤንሻንጉል እና በአማራ በራስህ ክልል በደብረ ብርኃን የሚደረገውን ግፍ ለመመከት ተነስ። የምን አቋም ማጣት ነው?
በእርግጥ ብአዲንን በክልል ደረጃ የምትመሩት ዘረኛው መንግስት ሀገሪቱን በዘር ሲያደራጂ አማራ ክልልን አማራውን ለማጥፋት በማለም የክልል መሪዎች በአብዛኛው ትግሬዎች እና ኤርትራውያን ናችሁ። ይህም አማራውን ሆን ተብሎ እየገደሉ ለመጨረስ በጥናት ተመስርቶ የተሰራ ነው።
አልዋሼሁም ለአብነት ያህል እነ ህላዊ ዪሴፍ፣ በረከት ሰምኦን፣ ታደሰ ጥንቅሹ ወዘተ እና የብዙ የቢሮ ሀላፊዎች የሚካተቱ ሲሆን በጥበቃ ስራ ስም የገዳይ ስኳዶች እንዳሏቼው ይታዎቃል ባህርዳር በጨለማ እና በደመቀችው ፀሀይ በሚገኙ በዝንባባዎች ስር የተፈፀሙ ግፉችሽን አይተሻል ። የግፍ ጽዋ ከመስፈሪያ በላይ ፈሰሰ፣ አማራ በየቦታው በእጄ ረዥሙ ህዋህት እንደ ጎመን አንገቱ እየተቀላ የሀገሪቱን መሬት በደም አጠባት።
አቤቱ አምላካችን የንጹሀን ደም በፊትህ ትጮሀለች እና ጨካኝ ደም አፍሳሾችን አንተ ፍረድባቼው ፣ በቀልን ለአንተ አሳልፈን ሰጥተናል፣
ጨረስኩ
ልያ ፋንታ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.