ህወሃት እና የአድዋ ህውሃት የመቀሌውን ስብሰባ ከአዜብ መሰፍን ጋር ረግጦ ወጥቷል የተባለው ብርሃነ ኪዳነ ማርያም ማን ነው? – ከውስጥ አዋቂ ምንጭ!

ህወሃት እና የአድዋ ህውሃት የመቀሌውን ስብሰባ ከአዜብ መሰፍን ጋር ረግጦ ወጥቷል የተባለው ብርሃነ ኪዳነ ማርያም ማን ነው?
ከውስጥ አዋቂ ምንጭ!
1/ በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል በሃላፊነት ቦታ ላይ የነበረ ለ12 ዓመታት
2 የEBC ስራ አስኪያጅ በዚህ ወቅት
በሁሉም የሃላፊነት ቦታዎች የትግራይ ተወላጆችን ብቻ ሲሾም የነበረ
ከዳይሬክተር እስከ ጥበቃ ሃላፊነትመ እንደዚሁ።
አማሪኛ መናገር የማይችለውን፣ *ገብረ ኣምላክ ተካን የአማርኛ ዜና ክፍል ሃላፊ
በስራ ቦታ ባልደረባውን የደበደበውን ዮናስ ተሾመን ከስፖርት ክፍል ወደ ኤፍ ኤም 94.1 ኢንግልዝኛ ክፍል ዳይሪክተር አድርጎ የሾመ። /በቅጣት ስር እያለ /
የመብት ጥያቀ የጠየቁትን የዜና ክፍል ጋዜጠኞች ያላግባብ ሲፈርጃቸው የነበረ።
ለኦሮሞ ጥሩ ኣመለካከት የሌለው
ለመለሰ አመለካክት የተለየ ቦታ የሚሰጥ
መለስ ሞቶ እንካ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተብሎ እንዲነበብ ያስገደደ / ፎተግራፍ /
ቀንደኛ የመለና የኣዜብ ኣቀንቃኝ
ብዙ ጊዜ ወደ ዉጪ ሀገራት የሚጐዝ / በመንግስት ውጪ/
3 በአሜሪካ States ቆንስላ ሆኖ የተሾመ

Tolosa Ibsa Ibsa

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.