የአንድነት ፅ/ቤት በፖሊስ ተያዘ – VOA

አዲስ አበባ የሚገኘው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፅሕፈት ቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

አዲስ አበባ የሚገኘው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፅሕፈት ቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

ምርጫ ቦርድ ዕውቅና የነሣቸው የፓርቲው አመራር አባላትም ወደ ፅህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መደረጋቸውን ይገልፃሉ።

ፖሊስ ከፅህፈት ቤቱ ሲያግዳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዳላሳየም ተናግረዋል።

የየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ እርምጃውን የወሰደበትን ምክንያት ተጠይቆ መልስ ለመስጠት ፍቃደኛ አልሆነም።

የአንድነት ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና እንደራሴ አቶ ግርማ ሰይፉ ለቪኦኤ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

[jwplayer mediaid=”4273″]

10943889_1541649606105436_297487080983844425_n