በትግራይ ያሉ የዐማራ ተማሪዎች አካባቢውን ለቀው ካልወጡ ሁሉም ሊያልቁ ይችላሉ! (ሙሉቀን ተስፋው)

በአዲግራት ዩንቨርሲቲ የዐማራ ተማሪዎች በተገኙበት እየተጨፈጨፉ ነው፤ የአዲግራቱን ጭፍጨፋ የከፋ የሚያደርገው ከዩንቨርሲቲ ሲወጡም የከተማው ማኅበረሰብ አጋዥ የመሆኑ ጉዳይ ነው፡፡ ትግርኛ የማይናገር በሙሉ በተገኘበት እንደ እባብ እየተቀጠቀጠ፣ ከፎቅ ላይ እየተወረወረ ነው፡፡ እየሆነ ያለው ሁሉ እንኳን በአካባቢው የችግሩ ተካፋይ ለሆኑ ወገኖቻችን ቀርቶ ለምንሰማውም እጂግ ይዘገንናል፡፡ ሦስት ያክል ተማሪዎች ተገድለዋል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ አካላዊ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

የመፍትሔ ሐሳብ፣ 
ይህ ችግር በአጪር ጊዜ የሚቆም አይደለም፡፡ ቤተሰቦች በየትኛውም መልኩ ልጆቻችሁንና ዘመዶቻችሁን ትምህርት አቋርጠው እንዲመለሱ አድርጉ፡፡ ሌላው ግን ሁላችንም ለበቀል የግድ ትግራይ ድረስ መሔድ ያለብን አይመስለኝም፡፡ በአካባቢህ ያሉ ወያኔዎችን በማንኛውም መልኩ መታገል አለብን፡፡ ያኔ ማን የበለጠ እንደሚጎዳ እናየዋለን፡፡

———

Natnael Mokonnen

የአዲግራት ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ሰቆቃ ግፍ እየደርሰባቸው ነው የአማራና የኦሮሞ ተማሪዎች የሟቾች ቁጥር ጨምሯል ።

#Ethiopia : በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ማሟቾች 3 ደረሱ ፡፡ አሁን በደረሰን መረጃ መንግስት የሞተው አንድ ተማሪ ብቻ ነው ቢልም የሆስፒታል እና የዩኒቨርስቲው ምንጮቻችን ሟቾች 3 ናቸው በተጨማሪ እስከአሁንም ከማንቂያ ክፍል ያልወጡ ስላሉ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ብለውናል ፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ዜና ከዩኒቨርስቲው መውጣት የተከለከለው አሁን ፍቃድ ተሰጥቶ ቢወጡም ምንም አይነት ትራንሰፖርት እዳይቀርብላቸው እና ሆቴልም ማረፊያ እንዳያገኙ ተከልክለዋል:: ዝርዝሩን እየተከታተልን እንገልፃለን ፡፡

29 mins

Ewnet Le Netsanet አሁን_የደረሰን_መረጃ !!

በትግራይ በጋብቻ ተሳስረው የሚኖሩ የነበሩ የአማራ እና የኦሮሞ ተወላጆች ከትዳራቸውና ከቤታቸው በግፍ በማፈናቀል ንብረታቸውን ተቀምተው እየተባረሩ ነው!
*******
አሁን ከመቀሌ እና ከአዴግራት ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በጋብቻ የኖሩ ሀብት እና ንብረት አፍርተው ልጆችን ወልደው ከሚኖሩበት ከተማ ንብረታቸውን ተቀምተው አንድ ሻንጣና ልጆቻቸውን ብቻ ይዘው በወሎ በኩል እየመጡ እንደሆን መረጃው ያመለክታል፡፡ መቀሌ ባለፈው የከተማው ወጣቶች ሲረብሹ በአንድ በኩል አማራ የሆኑ ወላጆች ያላቸው ልጆቾ ተደብቀው ነበር ያሳለፉት፡፡ ይህ ነገር ወዴት እያመራ እንደሆን ህዝባችን ሊያጠነው ይገባል እነሱ በመላ አገሪቱ እንደፈለጉ ሀብታን እየዘረፉ እንደፈለጉ ተንደላቀው እየኖሩ ይህን አስቀያሚ ስራ እነሱኑን ዋጋ ያስከፍላቸዋል፡፡ ሕዝባችን እንዲነቃ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.