ወይም ቀድሞ መጥቶ ነዉ ወይም ጥለውት ሄደዉ ነዉ !

ወይም ቀድሞ መጥቶ ነዉ ወይም ጥለውት ሄደዉ ነዉ ! 1ማንም ሰዉ በንንግሩ አይደሰትም ሰዉ ተናግሮ እንኳን የማሳመን ብቃት የለዉም ዝም ብሎ የነገሩትን የሚያስተጋባ ፈሪና ድንጉጥ ነዉ።
አንዳች ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር አረ ምን ይሻላል!… እያለ የሚጠይቅ ስልቹ ሰው ነዉ…
ከጠባቂዎቹ እንኳ የማይግባባ ሐገር አይደለም ቀበሌ ለመምራት የማይችል ከንቱ…
ወደ ስልጣን ያቀረበዉ ሟቹ ሰዉዬ የሚነግረዉንና የሚያዘዉን ያለ ምንም ተቃዉሞ የሚተገብር መሆኑን ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያዉቃል።።
ይህ ሰዉ ሐገራችን ለደረሰችበት ዉድቀት ግንባር ቀደም ተጠያቂ በመሆን ከፊት እየመራ መሆኑን እንኳን እንደማያዉቅ ቅርብ ያሉ ሰዎች በርግጠኝነት ይመሰክራሉ።
ተመልከቱት እንዴት አንድ ጠ/ሚኒቴር ባዶ አዳራሽ ይቀመጣል… ይህ ባዶ ጭንቅላት ቢሆን እንጂ !!!! በዉስጡ አንጎል ያለዉ ሰዉ እንደዚህ አይገለልም።
በጠረጵዛ ዙሪያዉ የተራረፉትን ምግቦች ለተመለከታቸዉ በዚህ አዳራሽ ዉስጥ የነበሩ ጅቦች በሙሉ ጥለዉት እንደሄዱ የሚያመላክት ነዉ።
አይ ሆዶ…

Gudish Weyane

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.