ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ

ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኦሮሞ ተማሪዎች ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ቡራዩ ከተማ ደርሷል፡፡ምንጮቼ እንዳደረሱኝ መረጃ ከሆነ በከተማው የሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተወርሯል፡፡ የፌደራል ፖሊሶች በብዛት በአሁኑ ሰዓት ወደ ከተማይቱ በመግባታቸው ግጭት ተከስቷል፡፡ዝርዝር መረጃ ያላችሁ ሰዎች አካፍሉን፡፡ posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.