አዎ፣ ብአዴንን እወደዋለሁ፤ እንግዲህ ምን ጭንቅ!! ተበድሎ ማሩኝ? (ሙሉቀን ተስፋው)

ሀ.) ተበድሎ ማሩኝ?
***
ፋሽስታዊው የወያኔ ትግሬ ወሮበላ ቡድን በዐማራ ሕዝበ-ክርስቲያን ዘንድ እጅግ በሚከበረው ቃና ዘገሊላ እለት ወራሪ ጦሩን አሰማርቶ ንጹሐን ወገኖቻችንን ጨፈጨፈ፡፡ ይህ አልበቃ ብሎት መስዋዕት የሆኑ ወገኖቻቸውን ለማሰብ የወጡ ንጹሐንን ቆቦና መርሳ ላይ የጥይት ናዳ አውርዶ በርካቶችን ገደለ፡፡ ይህም አልበቃ ብሎት “ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል” እንደሚባለው በሺሕ የሚቆጠሩ ንጹሐን የዐማራ ልጆችን ወደማጎሪያ እያስገባና እየደበደበ ይገኛል፡፡ ትግሬዎች ተጠቅተዋል ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲልም እየታዘብን ነው፡፡ ተበድለን፣ ተጨፍጭፈን ሳለ ወያኔ ትግሬዎችን “በድለናችኋል ማሩን” እንድንል እየተጮኸ ነው፡፡ የቁራ ጩኸት!!!!

ፋሽስታዊው ቡድን እጅግ ክቡር የሆነውን ክብረ በዓላችንን መድፈሩና ማቆሸሹ ሳያንሰው መስዋዕት በሆኑ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይም እያላገጠ ይገኛል፡፡ የፋሽዝም ልዩ ባህሪ!!!!

ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ጠላቶቻችን ናቸው፡፡ ጠላቶቻችንን ደግሞ በየትኛውም ጊዜና ቦታ በምችለው መንገድ ሁሉ ለመበቀል ዝግጁ መሆን አለብን፡፡ ጠላትን በየትኛውም መንገድ መመከት በጣም አስፈላጊ ነው፤ ሕልውናን ለመጠበቅ መወሰድ ያለበት ግዴታ!!!! ወያኔንና የወያኔን ቡችላ የደመሰሰ ዐማራ ሊሸለምና ሊከበር ነው የሚገባው!!!!!
***
ለ.) ብአዴን …
***
በግሌ ብአዴንን እወደዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ብአዴን ግልጽ የሆነ ድርጅት ነው፡፡ አያማታም፤ አያስመስልም!!!

እንደበረከት ስምኦን፣ ታደሰ ካሳ፣ ካሳ ተክለብርካን፣ ከበደ ጫኔ ወዘተ. ባሉ ትግሬዎች ቁንጮነት የሚሽከረከረው ብአዴን ዐማራ ክልል ውስጥ የወያኔ ትግሬን ዓላማ የሚያስፈጽም ድርጅት መሆኑን ክዶ አያውቅም፡፡ የትናንትናው የብአዴን መግለጫ በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ የሚያረጋግጠውም ይህንን ሃቅ ነው፡፡ በመግለጫው የተቀደሰውን ክብረ በዓላችንን ያረከሰው የወያኔ ነብሰ ገዳይ ጦር ስሙ አልተነሳም፤ አልተወገዘም፡፡ ሮጦ ያልጠገበ የ12 ዓመት ልጅን በጥይት የደበደበው፣ አዛውንቶችን የገደለው ነብሰ ገዳይ ኃይል ተጠያቂ አልሆነም፡፡ እንዲያውም ሲሞገስ ነው የሰማነው!! ለብአዴን ከዐማራ ሕይወት ይልቅ የወያኔ ትግሬና ቡችሎቹ ቁስ በእጅጉ ይበልጥበታል!!!!

ይህን የብአዴን ግልጽነት ሁላችንም ልንወደው ይገባል፡፡ የዚህን የፋሽስት ወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ ድርጅት የማይቀየር ማንነት ጠንቅቀን ስንረዳ ነው በራሳችን ትግል ላይ አተኩረን ልንሠራ የምንችለው፡፡ “ብአዴን ይቀየራል፣ እንደኦሕዴድ ይሆናል፤ እንደግፈው፤ ጊዜ እንስጠው” የሚሉ ቅን የዐማራ ልጆች ይህን የብአዴንን ሊቀየርና ሊሻሻል የማይችል መሠረታዊ ባህሪ ሲረዱ ነው ትግላችን እያማረና እየጎመራ የሚሄደው፡፡

ብአዴን የሚወስዳት እያንዳንዷ እርምጃ በእኛ መካከል የጋራ ግንዛቤ እንዲኖረንና እንድንሰባሰብ ትረዳናለች፡፡ ብአዴን የሚቀየርም የሚሻሻልም ተፈጥሮ የለውም፡፡ ይህን መሠረታዊ ሃቅ የጠነቀቁ የዐማራ ልጆች ናቸው ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉት!!!!!!!

#የዐማራ_ተጋድሎ ይቀጥላል!!!!
በመስዋዕትነታችን ነጻ እንወጣለን!!!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.