በአንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ መካከል ስለተፈጸመው ድርጅታዊ ውኅደት

አቶ የሺዋስ አሰፋ፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ አቶ ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ ውኅደት አስተባባሪና የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል፤ በአንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ መካከል ስለተፈጸመው ድርጅታዊ ውኅደትና ፋይዳዎቹ ይናገራሉ።
መፍትሔው፤ መሰባሰብ፣ መሰባሰብ፣ መሰባሰብና ብሔራዊ አጀንዳ መያዝ ነው።” – ዳንኤል ሺበሺ
በዋናነት ቀውስ ውስጥ የገባው አገዛዙ ነው። ተገልብጦ አገሪቱ ቀውስ ውስጥ እንደገባች የሚነገረው መስተካከል አለበት ብዬ አስባለሁ።” – የሺዋስአሰፋ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.