ጥቁሩ ፋሽሽት የትግሬው ነፃ አውጭ ሕወሓት ደባና ሤራ በስሜን ጎንደር በአሁኑ ሰዓት

በስሜን ጎንደር በአሁኑ ሰዓት

“ጥቁሩ ፋሽሽት የትግሬው ነፃ አውጭ ሕወሓት

በሰሜን ጎንደር በጭልጋ አውራጃ በሚኖር ህዝብ ላይ ከፍተኛ ሰቆቃ እንዲደርስ የገበሬዎችን ክምር አማራ የተባሉት ተለይቶ እንዲቃጠል እየተደረገ ነው

ሰዎች ገዳያቸው ሳይታወቅ ሙተው እየተገኙ ነው

ለዚህ ደግሞ በማስተባበር ላይ ዩማገኙት
የአይከል ነዋሪ የሆኑት
የአዲሱ የቅማንት ልዩ አስተዳደር አስተባባሪ ነን የሚሉት ግለ ስብ

1 ኛ / በረከት አበው
2 ኛ/ ተክሌ ፈንቴ

አይከል ወረዳ እየኖሩ የናራ ቀበሌ ወኪል ነን እያሉ ሰው እያሳሰሩ እና የአማራ ተማሪወች በሰላም ተምረው እንዳይገቡ እያደረጉ ያሉ ሰወች ናቼው

ብዙ ልጆች ት/ት አቋርጠው ቤት እየዋሉ ነው

ከፋለ ማሞየ የግል ት/ቤት ባለቤት በገንዘብ እየከፈለ ሰው እንዲገደል እሚያደርግ ኗሪነቱ ጭልጋ ባለሀብት ነው
ቄስ ዘውዱ አሰፋ እኛ ቅማንቶች የክርስትና እምነት ተከታዮች አይደለንም የድሮ የአማራ ነገስታቶች ናቼው አስገድደው የጠመቁን እና እንድንቀበል ያደረጉን እያለ ቅማንቱ በአማራው ላይ የመረረ ጥላቻ እንዲኖረው ያደረገ ያለ ነው

ሁሉም የወያኔ ገንዘብ ተቋዳሾች ናቼው

እነ አቡሀይ ጌትነት የአይከል ወረዳ ምክትል አስተዳደር አማራ ሆነው ግን የቅማንቶችን ሴራ እሚያስፈፅሙ ዋና አስተዳዳሪው እራሱ ባባቱ አማራ በናቱ ቅማንት ነው
የፊታውራሪ ሙሉጌታ ልጅ ነው ግን ከወያኔ ትእዛዝ ውጭ ለአማራ ገበሬ ምንም ሊያደርጉ አይፈልጉም

እሚያሳዝነው ጎኑ ደግሞ ይህ ነው
1 ኛ / ቄስ ፀጋየ አበበ
2 ኛ / አያናው አዲሱ
3 ኛ/ ወርቄ ታከለ
የተባሉ ሰወች ከሌሎች ጓደኞቻቼው ጋር አማራውን ወክለው እንቅስቃሴ ሲጀምሩ የወረዳው አስተዳደር አሰራቸው
ጥቅምት የታሰሩ ጥር ላይ በትግል ነው የተፈቱት ሌሎች ደግሞ
1ኛ/ መላክ ደሴ
2 ኛ / ቴዎድሮስ
3ኛ / ዳንኤል ጎሽ
በአማራው ላይ በደል ደረሰ ብላችሁ ተቃውማችሗል ተብለው በማደኛ እየተፈለጉ ጠፍተው እሚኖሩ የአማራ ወጣቶች ናቼው

የአማራ ወጣቶች

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.