የጎጃም ህዝብ #በደብረማርቆስ እና #አዴት ከተሞች ማምሻው ላይ የፀረ ወያኔ ህዝባዊ እምቢተኝነትና ትግል ተጀምሯል

በከተሞቹ የተኩስ ልውውጥ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ቀጥሏል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ አባይ በረሃ ላይ መንገዶች የተዘጉ ሲሆን ምንም አይነት ተሽከርካሪ ወደ አዲስ አበባና ኦሮሚያ መሄድ አይችልም፡፡

ይህ ፀረ ወያኔ የህዝባዊ እምቢተኝነትና ትግል ከነገ ጀምሮ መላውን የጎጃም ምድር ያካትታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ወያኔን ከህዝቡ ጫንቃ ላይ ለማስወገድ ይህ ለአንዴና ለመጨረሻ የሚደረግ ትግል ላይ ሁሉም በየአካባቢው ይህን ፀረ ወያኔ ትግል እንዲቀላቀል ጥሪ ቀርቧል፡፡

ESAt Breaking News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.